የስፔን የ24 ሰዓት ሪፖርት ፦
በስፔን በ24 ሰዓት የ637 ሰዎች ሞት ተመዝግቧል። ቁጥሩ ባለፉት 2 ሳምታት ከተመዘገበው ዝቅተኛው ነው። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ከ13ሺህ በልጧል።
በተጨማሪ ባለፉት 24 ሰዓት 4,373 ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን ቁጥር ባለፉት ቀናት ከተመዘገበው ዝቅተኛ ነው (ቅዳሜ - 7,000 , እሁድ - 6,000) ጥብቅ የሆነ የአካላዊ ርቀት ውጤት እያመጣ ነው ተብሏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia