Paws Criterea እንደሚያሳውቁ ገልፀው ከ Criterea ዎቹ መካከል አንዱ የሰራነው Quest(Task) እንደሚሆን ገልፀዋል ግን ሁሉንም Task አይደለም ብለዋል።
የሰበሰብነው Paws ደግሞ ከስር ያሉትን መሰረት በማረግ ወደ
Token እንደሚቀየር ገልፀዋል፦
✅ የሰራነው Task ብዛት
✅ Paws ላይ የመጡት Project(ማለትም Partner Project)
✅ Invite ያረግነው የ Active Referral ብዛት
✅ Voting እና
ሌሎችም እንዳሉ ገልፀዋል።
እያንዳንዳቸው በምናገኘው Token ላይም የተለያየ ተፅእኖ አላቸውም ብለዋል።
@HahuCryptoet