Lion International Bank S.C.


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


ላየን ኦንላየን ለዘመናዊ  አኗኗር  ምቹ ሆኖ የቀረበ   
  
1.  ፈጣንና አስተማማኝ  የገንዘብ ዝውውር ለመፈፀም፤   
2.  የሂሳብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር፤  
3.  ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ፤  
4.  ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመፈፀም፤ እንዲሁም  
5.  በየትኛውም ጊዜ  እና ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ፡፡ 
   
https://linktr.ee/anbesabank    
    
#LionInternationalBank #AnbesaBank #LionOnline #CorporateBanking #Bank #Ethiopia


የሀዘን መግለጫ
***
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የማኔጅመንት አባላት እና መላዉ ሰራተኞች፤ የካቲት 04/2017 ዓ.ም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉደያ ቢላ ወረዳ በደረሰዉ የትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማቸውን መሪር ሃዘን እየገለፁ፤ ለተጎጂ ቤተሰቦች እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን ይመኛሉ፡፡


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ወደ ደንበኞች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 328ኛ ቅርንጫፉን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ክልል ወልቂጤ ከተማ ፤ ወልቂጤ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ከዛሬ የካቲት 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡

#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


#Notice
የአቧሬ ቅርንጫፍ በኮሪደር ልማት ምክንያት አገልግሎት መስጠት ያቋረጠ መሆኑን እየገለፅን፤ በቅርቡ ከጎን በመገንባት ላይ ወደሚገኘው አዲስ ህንፃ ተዛውሮ የተሟላ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

#Telegram #lioninternationalbank #AnbesaBank #LIB #KeyToSuccess #Ethiopia


#LIB #Exchangerate


በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በትውልድ ሀገራቸው ህልማቸውን እውን እንዲያደርጉ ታስቦ የተዘጋጀ የዲያስፖራ ብድር አገልግሎት ሲሆን፤
• የመኖሪያ ቤት ለመግዛት፤
• በባለቤትነት በያዙት መሬት ላይ ቤት ለመገንባት፤
• በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኝ ህንፃን ሰርቶ ለማጠናቀቅና
• ለስራም ሆነ ለግል አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት የሚያስችል ለዲያስፖራ የቀረበ የብድር አገልግሎት ነው።

#Telegam #lioninternationalbank #KeyToSuccess #LIB #Bank #Ethiopia #savingaccount #diaspora


#LIB #Exchangerate


ሙስናን መከላከል እና ሰነ-ምግባርን ማስፈን አስመልክቶ ለስራ ኃላፊዎች ስልጠና ተሰጠ
ስልጠናው ጥር 28 እና 29 ቀን 2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት የተካሄደ ሲሆን፤ በስልጠና መርሃ-ግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የሪሶርስ ማኔጅመንት ተ/ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሚካኤል ገዛኢ እንደ ተቋም ሁሉም የስራ ኃላፊዎች ደንበኞችን ስነ ምግባር በተላበሰ መልኩ ማስተናገድ እንዳለባቸው እና ሙስና ዘርፈ ብዙ መሆኑን ተገንዘበው የሁልጊዜ ስራቸው መሆን እንደሚገባ ገልፀዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ስነ-ምግባርን ማስፈንና ሙስናን የመከላከል ባሕላችንን አጠናክረን ማስቀጠል አለብን ብለዋል፡፡
ስልጠናው ሃገራዊ እና አለማቀፋዊ ተሞክሮዎችን መነሻ በማድረግ አስተማሪ በሆነ መልኩ የቀረበ ሲሆን፤ሙስና በባህሪውና በአይነቱ የተለያየ በመሆኑ በስራ ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የሙስና አይነቶችን እና ተግባራትን በስፋት እንዲያውቁ ይረዳል፡፡በዚህም በተቋሙ በሚከናወኑ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች ላይ የሚያጋጥሙ ሙስና ነክ ተግባራትን ለመለየት ጉልህ አስተዋፅኦ እንዳለው በስልጠናው የተሳተፉ የስራ ኃላፊዎች ገልፀዋል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


የቅርንጫፍ ቦታ ለውጥን ስለማሳወቅ

ውድ ደንበኞቻችን ከዚህ በፊት አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩና በተለያዩ ምክንያቶች ለደንበኞች ምቹ ያልነበሩ ቅርንጫፎችን የአድራሻ ለውጥ በማድረግ አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
1.በርበሬ ተራ ቅርንጫፍ ቀድሞ ከነበረበት መርካቶ በርበሬ ተራ ነጃት ህንፃ ወደ መርካቶ አፊያ ሞል፣
2. መሳለሚያ ቅርንጫፍ ቀድሞ ከነበረበት መሳለሚያ  አማኑኤል ፀጋ ህንፃ ወደ ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ ህንፃ እንዲሁም
3.አያት ቅርንጫፍ ቀድሞ ከነበረበት አያት አደባባይ ወደ መሪ የቀድሞ ሴንተራል ሆቴል

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
    የስኬትዎ አጋር!


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


ላየን ኦንላየን ለዘመናዊ አኗኗር ምቹ ሆኖ የቀረበ

1. ፈጣንና አስተማማኝ የገንዘብ ዝውውር ለመፈፀም፤
2. የሂሳብ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር፤
3. ቀሪ ሂሳብ ለማወቅ፤
4. ልዩ ልዩ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመፈፀም፤ እንዲሁም
5. በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ ለአጠቃቀም ቀላል እና ምቹ፡፡

https://linktr.ee/anbesabank

#LionInternationalBank #AnbesaBank #LionOnline #CorporateBanking #Bank #Ethiopia


#LIB #Exchangerate


ደመወዝ መጠበቅን ያስቀረ በአንበሳ ባንክ የቀረበ ፈጣን እና ቀልጣፋ ዲጂታል የብድር አገልግሎታችን ሌሎች አገልግሎቶችን አካቶ በአዲስ መልክ መጣልዎ እርስዎም አገልግሎቱን ለማግኘት የአለኝታ ፕሮ (Alegnta Pro) መተግበሪያ ከ Play Store እንዲጠቀሙ ስናበስርዎ በደስታ ነው፡፡

#Telegram #LIB #lioninternationalbank #keytosuccess #AnbesaBank #digitalloan #alenta


#LIB #Exchangerate

Показано 20 последних публикаций.