ምስባክ ወማኅሌት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


👉የንባብ እና የዜማ ትምህርት
👉ሥርዓተ ዋይዜማ፤ ማኅሌት፤ መዝሙር
👉ምስባክ
👉ሥርዓተ ቅዳሴ
የስንክሳር ቻናላችን👉 @metsihafe_sinksar
የመዝሙር ቻናላችን👉 @Mezmur_ZeOrthodox21
🎯ለማግኘት ቻናላችንን ይጐብኙ።
ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ።
መወያያ 👉 @Mezgebe_Thewadho
ለአስተያየት 👉 @Zethewahdobot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


✝️እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው #ማኅቶት_ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።

https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk


🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️✟

         


ምስባክ በጾመ ሕርቃል ዘሠሉስ

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ በጾመ ሕርቃል ዘሠሉስ

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ በጾመ ሕርቃል ዘሰኑይ

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ በጾመ ሕርቃል ዘሰኑይ

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


#ሕርቃል_ማን_ነው? ለምንስ የመጀመሪያው ሳምንት ጾም በስሙ ተሰየመ?

የዐቢይ ጾም መግቢያ የመጀመሪያ ሳምንት (ከዘወረደ እስከ ቅድስት ያለው) የምንጾመው ጾም ሕርቃል የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡ ለመሆኑ ሕርቃል ማን ነው? ለምንስ የመጀመሪያው 7 ቀን ጾም በስሙ ተሰየመ?

ታሪኩ እንዲህ ነው፦ በ614 ዓ.ም ኪርዮስ የተባለ የፋርስ ንጉሥ ኢየሩሳሌምን በመውረር ጥቃት አደረሰ፡፡ በዚህ ወቅት በኢየሩሳሌም ንግሥት ዕሌኒ በሠራችው ቤተመቅደስ ውስጥ ሲገባ ንግሥቷ በክብር አስቀምጣው የነበረው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል እንደ ፀሐይ ሲያበራ አገኘው፡፡ ቢነካው አቃጠለው ዲያቆናቱን አሸክሞ ሌላውን ንዋየ ቅድሳት ዘርፎ 60ሺ የሚደርሱትን አቁስሎ ገድሎ 3ሺ የሚሆኑትን ማርኮ ከተማዋንም ቃጥሎ ወደ ፋርስ ባቢሎን ይመለሳል፡፡

በዚህ ጊዜ ከጦርነቱ ያመለጡ በየዋሻው በየጉራንጉሩ ገብተው የተሸሸጉ ተሰብስበው ከ14 ዓመት በኋላ በ628 ጩኸታቸውንና የደረሰባቸውን በደል ለክርስቲየኑ የሮም ንጉሥ ሕርቃል ይነግሩታል፡፡ እርሱም ሐዋርያት ሰውን የገደለ እድሜውን በሙሉ ይጹም ስላሉ እንዴት ላድርገው አላቸው እኛ የአንተን እድሜ ተከፋፍለን እንጾማለን ብለው አንድ አንድ ሳምንት ደርሷቸው ጾሙን በሚገባ ጾመውታል፡፡

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀልና የተማረኩ ክርስቲያኖችን ለመመለስ ሕርቃል ጦር መዝዞ በኪርዮስ ላይ ተነሳበት ድል ለሕርቃል ሆነና መስቀሉን ያለበትን አጥቶ ሲቸገር መስቀሉን ሲቀብርና ዲያቆናቱን ሲያስገድል በመስኮት ሆና ያየችው ከኢየሩሳሌም የተማረከች አንዲት ብላቴና አሳይታው አውጥቶ በልብሰ መንግሥቱ ጠቅልሎ ወደ ቁስጥንጥንያ ተመለሰ፡፡ የተማረኩት በሙሉ ነጻ ወጡ ይህን ለማሰብ ለማስታወስ በተጨማሪ በኃጢአት ላይ ድል እንድናገኝ መንፈሳዊ ጦር በውስጣችን እንዲበዛልን መስቀልህ ከምርኮ እንደተመለሰ እኛንም ከኃጢአት ምርኮ መልሰን ለሕርቃል ድል መንሳትንና በጠላቶቹ ላይ ኃይልን እንደሰጠኸው ለእኛም በኃጢአት ላይ ድል መንሳት መንፈሳዊ ኃይልን ስጠን እያልን እንጾመዋለን፡፡

በጌታ ጾም ላይ እንዲጾም የሆነበት ምክንያት ጾሙ የጌታ ጾም በሚጾምበት ወቅት ላይ ስለተጾመ ቤተክርስቲያናችን አብራ ደንግጋዋለች፡፡ እዚህ ላይ በዚያን ጊዜ ለሕርቃል ሕዝቡ ሱባኤ ይዞለታል፡፡ ዛሬም እኛ ለቤተክርስቲያን ያደረግነውን በማሰብ እግዚአብሔር አምላክ ለሕርቃል የሰጠውን በጠላቶቹ ላይ ድል መንሳትን ለእኛም እንዲሰጠን የምንጠይቅበት ስለሆነ የመጀመሪያውን ሳምንት በሕርቃል ሰይመን ጾሙን እንጾማለን፡፡

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፲ወ፯ ለየካቲት
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ




እንኳን ለታላቁ ዓቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ👏👏👏
ለቻናላችን ተከታዮች በሙሉ

ለበዓል ቀድማችሁ መዝሙር ማጥናት ከፈለጋችሁ እና የተለያዩ ዝማሬያትን በዚህ 👉
@Zethewahdobot በመጠየቅ ማግኘት ትችላላችሁ።

በተጨማሪም የታላቁን ዓቢይ ጾም ሙሉ ቃለ እግዚአብሔር ማለትም:-
👉የየዕለቱን ምስባክ፤
👉ጾመ ድጓ፤
👉መዝሙር፤
👉ትምህርት

እና ሌሎችንም የሚናቀርብ መሆናችንን በደስታ እየገለጽን፤

እንደተለመደው ቻናላችንን መከታተል እና ለኦርቶዶክሳውያን ማድረስዎን አይርሱ።


እግዚአብሔር አምላካችን ጾሙን የበረከት አድርጎ ይቀበልልን፤ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም ያድርሰን🙏🙏🙏
✍ዲያቆን እስራኤል




ምስባክ ዘዐቢይ ጾም ዘዘወረደ የመጀመሪያ ሳምንት

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ ዘዐቢይ ጾም ዘዘወረደ የመጀመሪያ ሳምንት

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ




መዝሙር ዘዘወረደ ዩ በ፩ ተቀነዩ፡አርባዕት፡ዕዝል እስ ለዓ፡አቡን፡ሰላም

✝💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚✝


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 መዝሙር ዘዘወረደ 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(በ፩/ዩ)
ሃሌ ሉያ ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤ባዑ  ቅድሜሁ በተጋንዮ ወውስተ አዕፃዲሁ በስብሐት እመንዎ፤ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤ ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ፤ እስመ ሰንበትሰ በእንተ ሰብእ ተፈጥረት፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤ ምሕረተ ወፍትሐ አሐሊ ለከ እዜምር ወዕሌቡ ፍኖተ ንጹሐ፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ ንሕነሰ ሕዝቡ አባግዓ መርዔቱ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ትርጉም
ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ በረዓድ ደስ ይበላችሁ፤ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና ጽድቁም ለልጅ ነውና እኛ ወገኖቹ ነን። በምስጋና ወደፊቱ ቅረቡ በቤተ መቅደሱ በምስጋና እመኑት። ጾምን እንጹም ባልንጀራችንን እንውደድ እርስ በእርሳችን እንፋቀር። ሰንበትን አክብሩ ጽድቅን ሥሩ ሰንበት ስለሰው ተፈጥራለችና። ምሕረትን ፍርድን እቀኛለሁ እዘምራለሁ ንጹሕ መንገድን አስተውላለሁ። ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና ጽድቁም ለልጅ ልጅ ነውና እኛ ወገኖቹ ነን ያውም የመንጋው በጎች የነአብርሃም ወገኖች ነን።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ምንባባት፦
ዕብ ፲፫፥፯ - ፲፮፤
ያዕ ፬፥፮ - ፍ፤
ግብ ፳፭፥፲፫ - ፍ፤
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ምስባክ፦
ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት፤
ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፤
አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዓዕ እግዚአብሔር። መዝ ፪፥፲፩
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ትርጉም
ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፤
በረዓድም ደስ ይበላችሁ፤
እግዚአብሔር እንዳይቆጣ ጥበብን አጽኗት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምሥጢር
ከላይ ወሕዝብኒ ነበቡ ከንቶ - ሕዝቡም ከንቱ ነገርን ተናገሩ ማለትም ስቅሎ ስቅሎ ብለው ተናገሩ ብሎ ነበርና እናንተ ግን በፍርሃት በረዓድ በመንቀጥቀጥ ለእግዚአብሔር ተገዙ አለ።
በመገዛታችሁም ደስ ይበላችሁ፤ ዋጋ ያለበት ነውና፤ ደስ ሳይሰኙ መገዛት ዋጋ አያሰጥምና።
አንድም (ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ወበረዓድ እንዘ ትትሐሠዩ) ይላል ደስ እያላችሁ በፍርሃት በረዓድ ተገዙ።
ጽሕፈት ድጉሰትን እርሻ ቁፋሮን አጽንታችሁ ያዙ። ጽፋችሁ ደጉሳችሁ አርሳችሁ ቆፍራችሁ ብሉ ብላቸው አይሆንም አሉ ብሎ እግዚአብሔር በረኃብ እንዳይቀጣችሁ።
አንድም ኢታምልክን ጠብቁ አሥሩ ቃላትን ብሠራላቸው አንጠብቅም አሉ ብሎ እግዚአብሔር እንዳይፈርድባችሁ።
አንድም ኦሪትን ወንጌልን ጠብቁ ኦሪትን ወንጌልን ብሠራላቸው አንጠብቅም አሉ ብሎ እግዚአብሔር እንዳይፈርድባችሁ።
አንድም ጥበብ ወልድን እመኑባት "ጥበብ ሐነፀት ላቲ ቤተ ወአቀመት ሰባተ አዕማደ - ጥበብ ቤትን ሠራች ሰባት ምሰሶዋንም አቆመች" እንዲል ምሳ ፱፥፩
ባታመሰግኑ እናንተ ይቀርባችኋል እንጂ ምስጋናው አይጐድልበትም ሲል ነው "ጥበብ ትዌድስ ርእሳ - ጥበብ ራሷን ታመሰግናለች" እንዲል ሲራ ፳፬፥፩፤
ልጄን በሥጋ ብሰድላቸው አላመኑበትም ብሎ እንዳይፈርድባችሁ። በወልድ ካላመኑ ሥጋ ወደሙን ካልተቀበሉ ገነት መንግሥተ ሰማያት መግባት የለምና።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ወንጌል፦ ዮሐ ፫፥፲ - ፳፭
ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪    
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ምስባክ አመ ፲ወ፮ ለየካቲት
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ


ግጻዌ አመ ፲ወ፮ ለየካቲት
አቅራቢ :-ምስባክ ወማኅሌት
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ




🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵🏵
ሥርዓተ ማኅሌት አመ ፲ወ፮ ዘየካቲት ኪዳነ ምሕረት
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
የየካቲት ኪዳነ ምሕረት
#ሥርዓተ_ማኅሌት  ከሊቃውንቱ ጋራ አብረን ለማመስገን ይረዳን ዘንድ እንደሚከተለው ተዘጋጅቷል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👉Share ያድርጉ
የማንኛውም ወርኃ በዓልና ክብረ በዓል ሥርዓተ ማኅሌት መጀመሪያ "ሥርዓተ ነግሥ"
ስምዓኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዓርየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ፤ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም፤ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል፤ንወድሶ ለዘሃሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ፤በአሐቲ ቃል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ሥላሴ
ሰላም ለኲልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወጸ ለሣህል፤እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤ወበቀራንዮ ተተክለ መድኃኒት መስቀል።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ፤እምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፤ከመ ትኩኒ ተንከተመ ለውሉደ ሰብእ፤ለሕይወት ዘለዓለም፤ለኪ ይደሉ ከመ ትኩኒ መድኃኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ፤ኦ መድኃኒተ ኵሉ ዓለም፤ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዘጣዕሙ
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ፤ለወልድኪ አምሳለ ደሙ፤መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ፤ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ፤እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኮት ስሙ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ፤እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን፤ዘእንበለ ትብጻሕ ግብተ አሠንዮ ፍኖተ፤ይፈኑ ለክሙ እመቅደሱ ረድኤተ፤መድኃኒተ መቤዛዊተ እሞ ቅድስተ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ቅንዑ ለእንተ ተዓቢ ጸጋ መድኃኒት ለነፍስ ወሥጋ ማርያም ድንግል/፪/
እስመ ርቱዓት ፍናዊሃ ጻድቃን የሐውርዎን ወኃጥአን ይስዕንዎን/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘአስተማሰልዎ በኮከብ፤ሶበ ብርሃኖ ተከድኑ ጽልሙታነ ራእይ ሕዝብ፤ኪዳነ አምላክ ማርያም ወተስፋ መድኃኒት ዘዐርብ፤ተናዘዘ ብኪ አኮኑ ኅሊና ቀዳማይ አብ፤አመ እምገነቱ ተሰደ በኀዘን ዕፁብ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም፤አመ ይሰደድ እምገነት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
አንቲ ውእቱ ተስፋሁ ለአዳም አንቲ ውእቱ/፪/
"አመ ይሰደድ እምገነት"/፪//፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለአዕዛንኪ እለ ተበስራ ኪዳነ፤እምአፈ ፈጣሪ ወልድኪ ዘባሕርየኪ ተከድነ፤አምሕለኪ ማርያም ከመ ኢታርእይኒ ደይነ፤እንበለ ምግባር ባሕቱ እመ ኢይጸድቅ አነ፤ቦኑ ለከንቱ ኪዳንኪ ኮነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ኪዳንኪ ኮነ ለኃጥአን ቤዛነ፤ኪዳንኪ ኮነ ኪዳንኪ ኮነ፤ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
"ኪዳንኪ ኮነ"/፫//፪/
"ለኃጥአን ቤዛነ ኪዳንኪ ኮነ"/፪//፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመዛርዕኪ ወለኲርናዕኪ ምፅንጋዕ፤እለ ሐቀፋሁ ለክርስቶስ ባሕርየ መለኮት ኅቡዕ፤ማርያም ኅሪት እምነ መላእክት ወሰብእ፤ተዝካረኪ ለእመ ገብረ በተአምኖ ጽኑዕ፤በመንግሥት ሰማይ ምስሌኪ ይነግሥ ኃጥእ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
አመ ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን፤ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን፤ምስለ አባግዕ ቡሩካን።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
ይነግሥ ወልድ በደብረ ጽዮን አመ ይነግሥ ወልድ/፪/
ክፍልኒ ድንግል ዕቁም በየማን/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዓዲ ዚቅ
መፍትው እንከ ንወድሳ ወንግበር ተዝካራ፤ለቅድስት ድንግል ዓፀደ ወይን፤መሶበ ወርቅ እንተ መና።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
መልክአ ኪዳነ ምሕረት
ሰላም ለመልክዕኪ እመልክዐ ሐና ወኤልሳቤጥ፤ዘብዑድ ስኑ ወልምላሜሁ ፍሉጥ፤ማርያም ድንግል ድንግልተ፤አፍአ ወውስጥ፤ቤዛ ይኩነኒ ኪዳንኪ በገጸ ፈጣሪ ሥሉጥ፤አመ ወርኀ ነጊድ የኃልቅ ወይጸራዕ ሤጥ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ዚቅ
ቃለ እግዚአብሔር እምድንግል አስተርአየ፤ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ፤እስመ ወለደት ነቢየ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ
እምድንግል አስተርአየ ቃለ ቃለ እግዚአብሔር/፪/
ኤልሳቤጥ ኮነት ዓባየ"እስመ ወለደት ነቢየ"/፪//፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አንገርጋሪ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር፤ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ፤አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤አማን፤ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምልጣን
አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ፤አማን፤ኪዳንኪ ኢየኃልቅ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
አመላለስ
'አማን በአማን'/፪/ ኪዳንኪ 'አማን በአማን'/፪//፬/
ኪዳንኪ ኢየኃልቅ/፬/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ወረብ ዘአንገርጋሪ
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር ወገበዋቲሃኒ በሐመልማለ ወርቅ/፪/
አንቲ ምሥራቅ ወወልድኪ ፀሐየ ጽድቅ ምሥራቅ ደብረ ሕይወት/፪/
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
እስመ ለአለም ዘሰንበት
የማነ ብርሃን ኀደረ ኃበ ማርያም ድንግል፤ጥዕምት በቃላ ወሠናይት ምግባራ፤እሞሙ ለሰማዕት፤ወእኅቶሙ ለመላእክት፤እንተ ተሰምየት ሰንበተ ክርስቲያን ተስፋ ቅቡፃን፤መድኃኒት ኮነት ለኩሎ ዓለም።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
➾✍እመሒ ስሕተኩ አንትሙ እለ በመንፈስ አርትዕ(የተሳሳትኩት ቢኖር እናንተ በመንፈስ ያላችሁ አቃኑት)🙏🙏🙏
 💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
                •➢ ሼር // SHARE

🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹

💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
    🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪   
        ✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
  ✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
      ❍ㅤ           ⎙ㅤ         ⌲ 
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ         ˢᵃᵛᵉ          ˢʰᵃʳᵉ
ለኦርቶዶክሳውያን ያጋሩ

6k 0 132 112
Показано 20 последних публикаций.