ሌላ የምስራች! 🥳
⚡️ ፈጣኑን 4G ኔትወርካችንን ወደ መቱ እና በደሌ ይዘን ገብተናል!
በያዮ ደን ፣ በባለ ግርማው የሶር ፉፏቴ እና በቡና ፣ በሻይ እና በማር ምርት የሚታወቁትን መቱ እና በደሌ እናንተስ በምን ታስታውሷችኋላችሁ?
አሁንም ፈጣኑን ኔትወርክ ማዳረሳችንን እንቀጥላለን! 🙌🏼 አስተማማኙን ኔትወርክ ዛሬውኑ እንቀላቀል!
የቴሌግራም ቦታችንን
https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether