Репост из: GOFERE
ጎፈሬ እና የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስትራቴጂክ በሆኑ ጉዳዮች አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አከናወኑ
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ከሚገኘው ጠንካራው የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስትራቴጂካዊ በሆኑ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት የስራ ግንኙነት የጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የፌዴሬሽኑን አመራሮች አዲስ አበባ በመጋበዝ በጋራ በሚሰሩ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አከናውኗል።
አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው ውቡ የጎፈሬ ሾ ሩም የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽንን ወክለው የተገኙት ምክትል ፕሬዝዳንቱ አቶ ጉሌድ መሐመድ እንዲሁም የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ኤርሚያስ ኃይሉ እና አቶ ኤሊያስ መሐመድ ሲሆን ከጎፈሬ አመራሮች ጋር ዘለግ ያሉ ሰዓታትን ከፈጀው ፍሬያማ ውይይት በኋላ የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።
@goferesportswear