ልጃችንን አፋልጉን !
በፎቶው የምታይዋት 14 አመት ልጅ ቅዳሜ 26/04/2017 ከቀኑ 9 ሰዐት አለም ባንክ ፋኑኤል አከባቢ ከወጣች አልተመለሰችም ስሟ ነቢያት ሙከሚል ይባላል።
ስትወጣ ጥቁር አባያ ለብሳለች ያየት ካለ እንድተባበሩን እንጠይቃለን።
0911759890
0929178852
ቤተሰቦቿ!
@tikvahethiopia