Wondirad School


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Новости и СМИ


It is all about Dejazmach Wondirad School

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


9-01-21 NEW.xlsx
65.2Кб
የ9ኛ ክፍል አዲስ የክፍል ሴክሽን ድልደላ


Grade 10 Final Section Placement.xlsx
51.4Кб
Grade 11th Final_Sectin Allotment.xlsx
119.5Кб
Grade 12 Finalized Section Placement.xlsx
58.8Кб
ቀን፦  23/1/2019 ዓ.ም
 
ማስታወቂያ ለሁሉም ተማሪዎች

አዲስ እየተገነባ የነበረው ዘመናዊ የመማሪያ ህንፃ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑን በደስታ እየገለፅን። ከመጪው ሰኞ 25/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ሁሉም የመማር ማስተማር ተግባር በአዲሱ ህንፃ ውስጥ የሚከናወን ይሆናል።
 
በመሆኑም ተማሪዎች  የተመደባችሁበትን አዲስ ሴክሽን እና የመማሪያ ክፍል ከዚህ ልጥፍ ጋር አብሮ ከተያያዘው የXL File በመመልከት፤  ከሰኞ 25/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ በተመደባችሁበት የክፍል ሴክሽን (Section) በመገኘት የሚሰጠውን ትምህርት እንድትከታተሉ ስንል እናሳውቃለን።
መልካም የትምህርት ዘመን!
 
የ9ኛ ክፍል አዲስ ድልደላ ነገ የምናሳውቅ ይሆናል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ማስታወቂያ
ለት/ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
ከሰኞ መስከረም 25/01/2019 ዓ.ም ጀምሮ፡-
1.  ሁላችሁም ከውጪ በር ስትገቡም ሆነ በየትኛውም ጊዜ የግቢውስጥ እንቅስቃሴያችሁ መታወቂያ መያዝ ግድ ስለሆነ መታወቂያ ሳይዝ የሚመጣ ተማሪ ካለ በር ላይ የማይገባ ይሆናል፤
2.  ዩኒፎርም ተጠናቆ እስኪሰጣችሁ ድረስ ያላችሁን ወይም አሁን የተሰጣችሁን ሹራብ ብቻውን ከሌላ ልብስ ጋር ለብሳችሁ እንድትመጡ፤
3.  ከዩኒፎርም ውጪ ኮፍያ ያለው ሹራብ ለብሶ መምጣት የተከለከለ እንደሆነና ሰኞ ዕለት እንደምንቆጣጠር እንድታውቁ፤
4.  በአዲሱ ህንፃ ላይ ት/ርት ስለሚጀመር ምድባችሁን በዚህ ቻናል ላይ ቀጥሎ የሚለቀቀውን ዝርዝር በማየት በተመደባችሁበት ክፍል እንድትገቡ በጥብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
 ት/ቤቱ


Репост из: Wondirad Office
በደጃ/ወንድይራድ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት በአዲሱ ህንፃ ላይ ባሉ የመማሪያ ክፍሎች ሰኞ በ26/01/2019 በተወሰኑ ክፍሎች የመማር ማስተማር ስራ ለመጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራ ተከናውኗል።


2018 G-12th Top screr Revised.docx
20.3Кб
👉🏾👉🏾ስማችሁ እዚህ ላይ የተዘረዘረው የ2018 ባለ ከፍተኛ ውጤት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ማክሰኞ በ26/01/2019 ዓ.ም ዕለት ከቀኑ 7፡30 ላይ በት/ቤታችን አጓጊውና ተጠባቂው ለ2019 ዓ.ም ባች 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የውጤታማነት ተሞክሮ እና ልምድ ልውውጥ እንዲሁም የእውቅና እና ሽልማት መርሀ ግብር የ12ኛ ክፍል መምህራኖቻችሁ በተገኙበት ስለሚካሄድ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን፡፡🙏🏾🙏🏾


ተማሪ ያብስራ አበበ 11-02 በፈፀምከው የዲሲፕሊን ጥፋት ጉዳይህ በዲሲፕሊን እስኪታይ እና ውሳኔ እስኪሰጥህ ድረስ ከት/ቤት የታገድክ መሆንህን ለማሳወቅ እንወዳለን
ት/ቤቱ




ለትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ

በመጪው ዓርብ  22/01/2019 ዓ.ም  ከኢሬቻ በዓል ጋር ተያይዞ የመንገድ መዘጋጋት ስለሚኖር ትምህርት የሌለ መሆኑን እናሳውቃለን።
 
ት/ቤቱ


Репост из: Wondirad Office
የብርሀን ጉዞ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት=21 እና ብሩህ ተስፋ ቅ/አና አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት=21በድምሩ=42 ላደረጋችሁልን የኮምይንድ ዴስክ ድጋፍ ላቅ ያለ ምሰጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።


Репост из: Wondirad Office
በደጃ/ወንድይራድ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን ለማረጋገጥ የሚደረግ የተማሪዎች ፍተሻ ስነስርዓት


Репост из: Wondirad Office


ቀን፦ 15/1/2019 ዓ.ም.
     ለትምህርትቤታችን ተማሪዎች በሙሉ

የተማሪዎች መታወቂያ የሚታደለው በ18/1/2019 ዓ.ም ብቻ ስለሆነ፣ በተጠቀሰው ቀን ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ አንድ ባለ 3x4 ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ በመምጣት ከስምጠሪ መምህር መታወቂያችሁን እንድትወስዱ አጥብቀን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፦ ማንኛውም ተማሪ ከ19/1/2019 ዓ.ም. ጀምሮ ያለ መታወቂያ  ወደ ትምህርት ቤት ግቢ መግባት የማይችል መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
                                  ት/ቤት

       
 
                                                                                          Guyyaa-15/1/2019
                      Barattoota Mana Barumsaa Keenya hundaaf
Waraqaan Eenyummaa barattotaa gaafa guyyaa 18/1/2019 qofa waan rabsamuuf gaafa guyyaa caqafamee kanatti Barattooni kutaa 9ffaa hanga kutaa 12ffaatti jirtan martinuu suura gabaabaa 3ⵝ4 tokko qabattanii dhufuun Barsiisaa Maqaa isin waamu irraa waraqaa Eenyummaa akka fudhattan cimsinee isin beeksifna.
Hubachiisa:-Barataan kamiyyuu gaafa guyyaa 19/1/2019 irraa eegalee waraqaa Eenyummaa malee mooraa Mana Barumsaa seenuu kan hin dandeenye ta’uu gamanumaan isin hubachiifna.
                                                                           M/B




በሀገር አቀፍ ውጤት ማላቅያ ስትራቴጂ የሚሰጠው የክላስተር እና ስኩል ቤዝድ ማጠናከሪያ ትምህርት፣ ነገ ከመስቀል በዓል ጋር ተያይዞ የመንገድ መዘጋጋት ስለሚኖር በነገው እለት መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም የሌለ መሆኑን እናሳውቃለን።

Показано 14 последних публикаций.