Development Bank of Ethiopia (DBE)

Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Экономика

The development bank of Ethiopia (DBE) is one of the financial institutions engaged in providing short, medium and long term development credits.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ  የውጭ  ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Friday, February 7, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ2017 ዓ.ም በጀት የግማሽ ዓመት የብድር ሥራዎች አፈፃፀም

👉ብድር መልቀቅ (Disbursement)
ጠቅላላ የተለቀቀ ብድር
- ባንኩ በግማሽ ዓመት ብር 13.3 ቢሊዮን ብድር ለቋል፡፡
👉ብድር መሰብሰብ (Collection)
ጠቅላላ የብድር መሰብሰብ አፈፃፀም
- ባንኩ በግማሽ ዓመት ብር 11.3 ቢሊዮን መሰብሰብ ችሏል።
👉የብድር ክምችት (Loan Outstanding) (በGAAP ስርዓት)
አጠቃላይ የብድር ክምችቱ ብር 97.5 ቢሊዮን ደርሷል፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Thursday, February 6, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

ብድሮች ጤናማ እንዲሆኑ ማድረግና አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ደግሞ የተጠኑና ወቅታቸውን ጠብቀው ሊመለሱ በሚችሉ መልኩ ማድረግ ይገባል። ባንኩ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ቢያልፍም በጥሩ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከፊቱ የሚጠብቁትን ፈተናዎች በብቃት ለመወጣት በላቀ ትጋት መስራት ይገባል፡፡

አቶ ተክለወልድ አጥናፉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Wednesday, February 5, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

"የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በመንግስት የተጣለበትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት በሚያስችለው ቁመና ላይ ለማድረስ የተለያዩ የአሰራር ማሻሻያዎችን ለይቶ በመስራት ላይ ነው፡፡"

ዶ/ር እመቤት መለሰ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Tuesday, February 4, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን የስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ገመገመ።

ቋሚ ኮሚቴው ባንኩ ለሚሰራቸው ሀገራዊ የልማት ስራዎች መረጋገጥ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡

ይህ የተገለፀው ጥር 26፣ 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና መሥሪያ ለተገኘው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የባንኩ የ2024/25 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ነው፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ፕሮፌሰር መሐመድ አብዶ እንዳሉት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሀገር የልማት እንቅስቃሴ ከፍተኛ እገዛ እያደረገ ያለ ባንክ ነው፡፡

ባንኩ በሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ የሚጠብቀበትን እየተወጣ እንዲቀጥል መልካም አፈፃፀም በታየባቸው በስራ እድል ፈጠራ፣ የህዝቡን ኑሮ የሚያሻሽሉ ስራዎችን በስፋት በመስራት፣አማራጭ የሀብት ምንጭ እንዲኖረው ለማድረግ ቋሚ ኮሚቴው አስፈላጊውን ሁሉ እንደሚያደርግ ሰብሳቢው ቃል ገብተዋል፡፡

ቋሚ ኮሚቴው ከባንኩ የቀረበውን ሪፖርት ካዳመጠ በኋላ ከአባላቱ የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያይቶች ተነስተው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።

የቋሚ ኮሚቴው አባላት የባንኩን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት መነሻ በማድረግ ላነሷቸው ጥያቄዎች የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እመቤት መለሰን ጨምሮ የሚመለከታቸው የባንኩ ምክትል ፕሬዚዳንቶች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

ዶ/ር እመቤት እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ የልማት ስራውን በተሟላ መልኩ መወጣት የሚያስችሉ የተለያዩ የአሰራር ስልቶችን መዘርጋትና የፖሊሲና የስትራቴጂ ዝግጅት ስራዎች ከፊቱ የሚጠብቁት በመሆኑ በትኩረት በመስራት ላይ መሆናቸውን ለቋሚ ኮሚቴ አባላቱ አብራርተዋል።

የቋሚ ኮሚቴ አባላት በሰጡት አስተያየት የቀረበዉ ሪፖርት ጥሩ መሆኑን ገልፀዉ በተለይ በብድር አሰባሰብ ላይ የታየዉ ዉጤት የሚበረታታ ነው።

የቋሚ ኮሚቴ አባላት ትኩረት ቢደረጉባቸው ያሏዋቸዉን ሀሳቦች በተለይ ባንኩ ያጋጠሙትን ችግሮች ለይቶ ደረጃ በደረጃ መፍታት፣ጉድለቶችን ከስር ከስር እያረሙና እያስተካከሉ መሄድ፣ ከሰራተኛው ጋር የቅርብ ግንኙነት በማድረግ ጠንካራ የስራ መስተጋብር መፍጠር፣ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ የታገዙ ማድረግ፣ ለስራ እንቅፋት የሚሆኑ እና ያልተገሩ ስሜቶችን በፍጥነት ማስተካከል፣ አንዳንድ የስራ ክፍሎችን ለባንኩ ስራ በሚያግዝ መልኩ ማደራጀት ይገባል ብለዋል።

የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ስራዎች በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተዘዋውረው በተግባር ባንኩ እየሰጠ ያለውን አገልግሎት መመልከታቸውን ባዩት ነገር መደሰታቸውንም ሪፖርቱ በቀረበበት ወቅት ገልፀዋል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በመንግስት የተጣለበትን ኃላፊነት በአግባቡ መወጣት በሚያስችለው ቁመና ላይ ለማድረስ የተለያዩ የአሰራር ማሻሻያዎችን ለይቶ በመስራት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እመቤት መለሰ አስታወቁ።

የባንኩ ማኔጅመንትና ሰራተኛም ባንኩ ሀገራዊ አበርክቶን በተሟላ መልኩ እንዲወጣ ጥረታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚዳንቷ ጠይቀዋል።

በተለይ ጠንካራ የስራ ባህልን በመገንባት፣ የውስጥ አሰራሮችን መፈተሸና  ለስራ አመቺ ማድረግ፣ የተሻሻሉ ፖሊሲዎችን እና መመሪያዎችን ማዘጋጀት፣ ለባንክ ስራ አስቻይ ሁኔታዎችን መፍጠር፣ በውስጥ ኦዲት የሚሰጡ ግኝቶችን ፈጥኖ ማስተካከል፣ ራስን ለከፍተኛ ለውጥ ማዘጋጀት፣ ጥራት ያለው የብድር ስርዓት መዘርጋት፣ ባንኩ ለሀገራዊ ልማት የሚያበረክተውን ፋይዳ ተረድቶ በትጋት መስራት እንደሚገባ ነው ዶ/ር እመቤት የገለፁት። ፕሬዚዳንቷ ይህን ያስታወቁት የባንኩ የስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ በተገመገመበት ወቅት ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ በግማሽ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በሰጡት ማጠቃለያ እንዳሉት ከዚህ በፊት የተሰጡ ብድሮችን ወደ ጤናማነት ማምጣትና አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ደግሞ የተጠኑና ወቅታቸውን ጠብቀው ሊመለሱ በሚችሉ መልኩ ማድረግ ይገባል።

ሰብሳቢው አክለውም ባንኩ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ ቢያልፍም በጥሩ የአፈፃፀም ደረጃ ላይ እንደሚገኝና ባንኩ ከፊቱ የሚጠብቁትን ፈተኛዎች በብቃት ለመወጣት በላቀ ትጋት መስራት ይገባል ብለዋል።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአብዛኛው የፋይናንስ መለኪያዎች ጥሩ በሚባል ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን፣ ከ13.3 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱ፣ ከ11.3 ቢሊዮን ብር በላይ ከብድር ተመላሽ ማድረጉ፣ ከ7.4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱ፣ በተለይም ከዲቢኢ ቦንድ የተሰበሰበ ሀብት 9.3 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን በአፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ወቅት ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዕለታዊ  የውጭ  ምንዛሬ ተመን

Development Bank of Ethiopia
Exchange rate, Applicable Monday, February 3, 2025

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሚሰጣቸውን እለታዊ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ለማግኘት ካዛንችስ ጆሴፍ ብሮዝ ቲቶ መንገድ በሚገኘው የዋና መስሪያ ቤት ኮርፖሬት ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-

ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0115546495 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡   
                                                                                                          
ከባንካችን የሚለቀቁ ማናቸውንም መረጃዎች ለማግኘት የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን::

ዌብሳይት፡- www.dbe.com.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/dbethiopia
ቴሌግራም፦ https://t.me/DBE1900
ትዊተር፡- https://twitter.com/DBE_Ethiopia
ሊንክድኢን፡- https://www.linkedin.com/in/dbe1900/
ዩቱብ:- https://www.youtube.com/@developmentbankofethiopia

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የልማት አጋርዎ!

Показано 13 последних публикаций.