#ArbaMinchUniversity
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች
👉ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም፣
👉 ምዝገባ ሐሙስና ዓርብ ታህሳስ 3 እና 4 ፣
👉ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ታህሳስ 7 እንዲሆን ተወስኗል፡፡
በዚህ መሠረት:-
👉 Natural Science- በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አባያ ካምፓስ፣
👉 Social Science የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል
ከ A - R የሆናችሁ አርባ ምንጭ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣
ከ S- Z በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ
ማሳሰቢያ፡-
1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡
⚡️ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች👇 & ለ Remedial
https://t.me/Ethio_Education_24_newshttps://t.me/Ethio_Education_24