Save Oromia 💪


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


Orommumma
ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций




ጀምሯል ገባ ገባ በሉ


#የነፃነት_ጮራ
የነፃነት ጮራ (Guca Bilisummaa) Welcome you on the weekly public discussion program/ሳምንታዊ የሕዝብ መድረኩን እንድትታደሙ ጥሪ ያቀርብላችኋል

Today April 27, 2025 at 7:00 PM CET/08:00 PM Oromia, Finfinnee time

የዕለቱ ርዕስ፦ የኦሮሞ ነፃነት ትግል፣ የሕዝቡ እንደምታ እና በአንድ ሳምንት "ዘመቻ ሺህ ግንባር" የተገኙ ድሎች

Join from PC, Mac, iPad, or Android:
us02web.zoom.us/j/84276559278?…
Passcode:300235

Phone one-tap:
+17193594580,,84276559278#,,,,*300235# US
+13462487799,,84276559278#,,,,*300235# US (Houston)

Join via audio:
+1 719 359 4580 US
+1 346 248 7799 US (Houston)
+1 669 444 9171 US
+1 669 900 9128 US (San Jose)
+1 253 205 0468 US
+1 253 215 8782 US (Tacoma)
+1 305 224 1968 US
+1 309 205 3325 US
+1 312 626 6799 US (Chicago)
+1 360 209 5623 US
+1 386 347 5053 US
+1 507 473 4847 US
+1 564 217 2000 US
+1 646 558 8656 US (New York)
+1 646 931 3860 US
+1 689 278 1000 US
+1 301 715 8592 US (Washington DC)

Webinar ID: 842 7655 9278
Passcode: 300235
International numbers available: us02web.zoom.us/u/kbTaAa71ix


ከዛው ከስታድየም Live እያስተላለፍን ነው Join አድርጉ Liverpool አንድ አስቆጥሯል 💪


የሊቨርፑል ደጋፊዎች ዝግጁ ናቹ😀?!


Репост из: Save Oromia 💪
የኮመንት መስጫው ሳጥን ይከፈት ወይስ አይከፈት?
Опрос
  •   1. አይከፈት
  •   2.ይከፈት
  •   3.አንዳንዴ እንደ ጉዳዩ አሻሚነት
228 голосов


ወልቃይት የጎንደር ነው ወይስ የትግራይ?
  """""""""""""""""""" """"""""""""""""""""""""

አሁን ላይ አንገት ቆራጭ የጎጃም ፋኖም ሆነ የደፂው ህወሀት ከኤርትራ ጋር አብረው እየሰሩ ነው። ግልፅ ያልሆነው ነገር የሁለቱም የጡት አባታቸው ሻዕብያ ወልቃይት የማን ነው ብሎ እንደሚያምን ነው 😂 እውን ግን ወልቃይት የማን ነው?


ግርም የሚለው የጎጇም ፈርስት ለጎንደር ያለው ጥላቻና ምቀኝነት ነው። 🤔


ኦነጋዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በለንደን ማራቶን በሴቶች አሸናፊ ሆናለች 💪

❤💚❤


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
'ራያ ያው ራያ ነው' Raya Rayumma
""""""""""""""""""""""""""""""""

#ህወሀት የትግራይ ልማት ማህበር (ትልማ) አዳዲስ የአመራር ቦርድ አባላትን በራሱ ሰዎች ለመተካት በጠራው ጉባኤ ላይ ከከራያ የተላኩት 42 ተሳታፊዎች መድረኩን ረግጠው ወጥተዋል።


የኮመንት መስጫው ሳጥን ይከፈት ወይስ አይከፈት?
Опрос
  •   1. አይከፈት
  •   2.ይከፈት
  •   3.አንዳንዴ እንደ ጉዳዩ አሻሚነት
101 голосов


💥💥ሰሞኑን የአንገት ቆራጩ ፋኖ ደጋፊዎች ይመስለናል ነርቫቸውን ነክተነዋል... በinbox እየመጡ "SaveOromia ለምን የኮመንት መስጫ ሳጥኑን አይከፍትም" የምትል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ከተለመደው የጋጥወጥነት መለያቸው ከሆነው ስድብ ጋር በመልዕክት መስጫው ይሰዱልናል። ይሁን ብለን ሜዳውን ክፍት ብናደርገው የትኛውን የሰለጠነ የውይይት ልምምድ ኖሯችሁ ነው ከስድብ ውጭ? የትኛው የፋኖ ቴሌግራም ቻናል ነው የአመድኩን ነቀለን ጨምሮ ከድጋፍ ውጪ ሀሳብ የሚሰጡ ሰዎችን Ban የማያደርገው? ኮመንት መስጫ ሳጥኖችን ክፍት ያደረጉት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ለመስማት መሆኑን ለበርካታ ግዜያት ሞክረን ያረጋገጥነው ነው። 💥


Репост из: Save Oromia 💪
አፍሪካ በኢብራሂም ትራውሬ በኩል አንድነት ለመፍጠር እየተነቃነቀ ሲሆን የጎጃም ፋኖ በሲስተም ጎንደሮችን በማጥፋት ተጠምዷል ይሄ ከሰኔ 15 የቀጠለ ሁለተኛው ጎንደርን ያለ ሰፈር መሪ ጭምር የማስቀረት እንቅስቃሴ አካል ነው።

ከዚህ ቀደም አባትየውን አቶ ውባንተ አባተን የውሻ ሞት እንዲሞት ሲያደርጉት ዛሬ ደግሞ ልጅየው ተመስገን ውባንተን እንዳልነበረ አድርገው ደግመውታል። Rip


Репост из: LIMA FOXTROT FOXTROT
በሰሜን ኦሮሚያ በወሎ ዞን ባቴ ወረዳ ውስጥ የፒፒ ቡድን በህዝቡ ላይ እስራትና የተለያዩ ሰቆቃዎችን እየፈጸሙባቸው መሆኑ ተሰምቷል::



በሰሜን ኦሮሚያ  በወሎ ዞን ባቴ ወረዳ በጋሮ መንደር ውስጥ የብልፅግና ቡድን አባላት ህዝቡን ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር ግንኙነት አለቸው በማለት ድብደባ ከፈጸሙባቸው ቡሃላ ወደ እስር ቤት እየወረወሩና የግል መሳሪያ ያላቸውን ሰዎች ደግሞ ከኛ ጋር የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ላይ መዘመት አለባቸው ብሎ እያሰቃዩዋቸው መሆኑን ምንጮች ለኦኤንኤም ተናግረዋል።


በተጨማሪም እነዚህ የፒፒ ጨካኞች በህዝብ ጤና ጣቢያዎች ውስጥ ሰፍሮ ህዝቡ ወደ ህክምና እንዳይሄድ እየከለከሉ እና በመሆኑም በአሁኑ ወቅት ህክምና የሚፈልጉ እናቶችና ህፃናት በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ አክሏል::



በምስራቅ አርሲ ዞን በሲራሮ ወረዳ የቢልሺጊና ወኪሎች የማህበረሰብ ቤቶችን ማቃጠላቸው ታውቋል::

በምሥራቅ አርሲ ዞን ሲራሮ ወረዳ ኡታሎ ቦራና መንደር  ውስጥ በብልፅግና ቡድን አባላት ቤታቸው የተቃጠለባቸው ሰዎች፤
      - አማን ጉዱሩ
      - ቦራና ቃባቶ
      - አንባቴ ዲና
      -  ጋሹ ባንኩ
      - ካላቾ ኢሬሶ
      - ቃዌቲ ጎባና
እና ሌሎች በርካቶች ከቤት ንብረት ጋር ማውደማቸውን የመንደሩ ነዋሪዎች ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ ገልጿል::


የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለፁት፣
ይህ ተግባር የተፈፀመው በምንም ወንጀል ሰርቶ ሳይሆን፣ “የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እዚህ ያርፋሉ” በሚል ሰበብ፤ ከ200 በላይ የሚሆኑ ቤታቸውን ፈራርሶ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ተነግሯል።


በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ ከአራት በላይ መንደሮች ውስጥ ነዋሪዎች ለከፍተኛ ዘረፋ እየተጋለጡ መሆናቸው ተሰምቷል::

በምስራቅ ወለጋ ዲጋ ወረዳ ስር በሚገኙ ብዙ መንደሮች ውስጥ የብልግና ካቢኔዎች እና ካድሬዎች የተለያዩ የክፍያ አይነቶችን ተገን በማድረግ በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እና የሰባዊ መብት ረገጣ እየፈጸሙ ሲሆን,
እንደ:
-አዱኛ፣
ፉርዲሳ፣
ቡርቃ-ጉዲና፣
ቀርሳ እና ቢቂላ በሚባሉት መንደሮች ውስጥ
ሁሉንም ነዋሪዎች ከአቅማቸው በላይ የሆነ ክፍያን በመጠየቅ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ ተናግሯል::


ከዚ በፊትም በተለያዩ ጊዜያት በግብር፣በጤና ኢንሹራንስ፣የጎኖፋ መዋጮ እና ሌሎች ምክንያት በማድረግ እየተዘረፍን ነበርን በማለት የተናገሩት ነዋሪዎች, ከሶስት ወራት በፊት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ደረሰኝ የሌላውን ክፍያ ከመጠየቅም አልፎ መክፈል በማይችሉት ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከድብደባ እስከ እስር ቤት በጣም አሳሳቢ ሆኗል በማለት ነዋሪዎች ጨምሮ ለኦኤንኤም አክሏል::

የድሀ እናቶችን ላብ እየዘረፈ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም የሚሞክረው ስርዓት አልባው ቢልጽግና,
በሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ ማሰቃያውን እያጠናከረ እና ወኪሎቹን በማሰማራት ኢሰብአዊ ድርጊት እያስፈጸመ ይገኛል::

በሰሜን ሸገር ዞን ሱሉልታ ወረዳ ውስጥ አንድ የብልግና ወታደር ከነ ሙሉ ትጥቁ ለኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እጁን ሰጥቷል::


የኢትዮጵያ ኢምፓየር እረኞች ያለፍላጎታቸው በግዳጅ አጭር ስልጠና ሰጥቶ መሳሪያ አስታጥቀው የተሰማሩት,በየእለቱ ከሁሉም ኦሮሚያ ማዕዘናት ውስጥ ባገኙት አጋጣሚ መሳሪያቸውን በመያዝ ለኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እጅ መስጠታቸውን ቀጥሏል::

በዚው መሰረት በሰሜን ሸገር ዞን ሱሉልታ ወረዳ ኬንተሪ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ከፒፒ ወታደራዊ ካምፕ ሚያዝያ 23.2025 አንድ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ወታደር 2 AKM ጠመንጃ  ከነ ሙሉ ትጥቁ ከፒፒ ካምፕ ይዞ በማምለጥ ለኦሮሞ ነጻነት ትግል ካምፕ ገቢ ማድረጉን በአከባቢው የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ አስታውቋል።


የቀድሞው የቢልጽግና ወታደር በካምፑ ውስጥ እየደረሰበት ያለውን ስቃይ ተጸይፎ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ለመቀላቀል ወስኖ ከካምፑ ውስጥ ስወጣ, እዚያ በቀሩት የአገዛዙ ተላላኪዎች ተኩስ ከፍቶበት  እንዳመለጠው አክሏል።።።!!!
❤️💚❤️
😡😡😡
😡😡😡


Репост из: Jabeessaa WBO
ተዋወቁት ይህ
የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት #የቢርቢርሰ_ጎሮ_ብርጌድ የላይኛው አመራር ነው.....እዚህቺው ቅርብ አፍንጫ ፊንፊኔ አፍንጫ ስር ነው!


Репост из: Jawar Mohammed
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በአርሲ አሳሳ ከተማ ለግዳጅ ውትድርና በመንግሥት መጋዘን ውስጥ በር ተዘግቶባቸው የነበሩ ከ 400 ልጆች በላይ መጋዘኑን ሰብሮ በማምለጣቸው የአሳሳ ከተማ በሚሊሻወች ቱክስ እየተናጠች ነው::


የቀድሞ አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ የስርዓቱን ነውረኛ እንቅስቃሴ ሀቀኛ የኦሮሞ ሚድያዎች ሲናገሩት የነበረውን ሁነት ዛሬ የተፈጠረ ያክል ድንገት ተነስቶ በደንብ እያስጮህው ይገኛል።

አንዳንዶች "ደግሞ በምን ተጣልተው ይሆን?" የሚል ጥያቄ የሚያነሱ ሲሆን እኛ ግን ጃዋር ኬኛ ይልመድብህ ወደ ድሮው ህዝብ አገልጋይነትህ እንድትመለስ ምኞታችን ነው እንልሀለን። 🙏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በጣልያን የሚገኙ አፍሪካውያን ከካፒቴን ኢብራሂም ትራውሬ ጎን መሆናቸውን አሳይተዋል።

በNeocolonialist እየደረሰባቸው ያለውንም ግድያ ሲያወግዙ አፍሪካውያን አንድ እንዲሆኑ ያስተላለፉትን መልዕክትም አወድሰዋል።


Репост из: Jabeessaa WBO
የምዕራብ ዞን አዛዥ #ጃል_ዋሚ_Dhuጋ




አፍሪካ በኢብራሂም ትራውሬ በኩል አንድነት ለመፍጠር እየተነቃነቀ ሲሆን የጎጃም ፋኖ በሲስተም ጎንደሮችን በማጥፋት ተጠምዷል ይሄ ከሰኔ 15 የቀጠለ ሁለተኛው ጎንደርን ያለ ሰፈር መሪ ጭምር የማስቀረት እንቅስቃሴ አካል ነው።

ከዚህ ቀደም አባትየውን አቶ ውባንተ አባተን የውሻ ሞት እንዲሞት ሲያደርጉት ዛሬ ደግሞ ልጅየው ተመስገን ውባንተን እንዳልነበረ አድርገው ደግመውታል። Rip

Показано 20 последних публикаций.