ፑንዲቶች ፎርሜሽንክን ቀይር ብለው አደከሙት እሱም አልስማም ግልጽ የሆነ ሀሳብ አለኝ አላቸው
ግቤ ፕሪሚየር ሊጉን ማሸነፍ ነው ይህ የረዥም ጊዜ እቅዴ ነው ሲል ሩኒ ተናገረው እሱም በድፍረት መልስ ሰጠ
ለፑንዲቶች የሚበገር አይነት ሰው አልሆነም
ዛሬ በግልጽ ከሰር ጂም እንደሰማነው የባለቤቶቹም አሸርጋጅ አሰልጣኝ አለመሆኑን ነው።
የቱኛው አሰልጣኝ ነው ከሰር አሌክስ በኃላ ባለቤቶቹን ተናግሮ የሚያውቅ ሩበን ሰር ጂምን አፉን እንዲዘጋ F**k off ብሎ በድፍረት የሚናገር አሰልጣኝ ነው።
ጊዜ እና ተጨዋቾች ስጡት ለቴን ሀግ የሰጣቹትን £750 ሚሊየን ስጡት ስኬት ያመጣል።
ምክንያቱም በእራሱ የሚተማመንበት ግልጽ የሆነ የአጨዋወት እሳቤ እና ትልቅ እቅድ አለው።
@Man_United_Ethio_Fans@Man_United_Ethio_Fans