ባህርዳር ዊክሊክስ በሙሉ አቅም ትመጣለች!ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ሚዲያው ላይ ጠፋ እያልን ነበር። አሁን ግን እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ባህርዳር ዊክሊክስ በቀጣይ ቀናት በሙሉ አቅም ለመመለስ ትሞክራለች። በዚህም
▪︎እንደተለመደውም በህዝባችን ላይ የዘመተውን የአራዊት ሰራዊት መንጋ እግር በግር እየተከተልን… ለፔናሊቲ እንደተቀመጠ ኳስ አመቻችተን እናስቀምጠዋለን - ይጠለዛልም።
(ፍጥነት ባለው መልኩ የእንቅስቃሴ መረጃ እያቀበልን፣ ነባር አራዊት ሰራዊት ብቻም ሳይሆን ወደ ማሰልጠኛ የሚያመራ ምልምል ሰራዊት አናቱ ምስራቅና ምዕራብ እንዲሆን ደስ እያለን እንሰራለን)
▪︎በተያያዥም ባህርዳር ከተማን ጨምሮ በክልሉ ለሚኖር ካድሬ በሙሉ የሚረግጣት መሬት እሾህና የፈንጅ ቀጠና እንድትሆን የምንሰራ መሆኑን "ለተከበረው ምክርቤት እንገልጣለን" 😉
▪︎በአንጻሩ ደግሞ አፈሙዛችን የጠላት አናትን እንደነደለ ሳይዘገይ፣ ድሉን ለህዝባችን እናደርሳለን።
▪︎በጥቅሉ ከዚህ ቀደም እንደምናደርገው የጠላትን እያንዳንዷን እንቅስቃሴ እየተከታተልን እናጋልጣለን፣ የወገንን ድል እንዘግባለን።
እንቅስቃሴያችን ከበፊቱም የበለጠ ጠንካራ ይሆን ዘንድ ደግሞ የእናንተ እገዛም ያስፈልገናል - የፌስቡክ ገፃችንን አሳድጉት፤ ህዝባዊ የደህንነት መረብ መዘርጋት እንድንችልም መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ አድርሱን። በመጨረሻም ግን በዚህ የባጀ ጠላት ተኮር እንቅስቃሴያችን የሚበሳጭብን ካለ፣ ደግሞ መጡ የሚል ካለ - ከታላቅ አክብሮት ጋር የመታነቅ መብቱን ዛሬም እናከብራለን።
እህሳ ወገን!
የፌስቡክ ገጻችን ሊንክ ይሄው
https://www.facebook.com/profile.php?id=61561039560546