ተውሂድ እና ሽርክ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለሽርክናአይነቶቹ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




ከጀናዛ ማጠቢያ ከፍል ቁ • 12

አንድ ጀናዛ ወደ ጀናዛ ክፍል እናጥበዉ ዘንዳ መጣልን እንደማንኛዉም ጀናዛ ኖርማል ነበር። ከዚህ በፊት ጀናዛ ሳጥብ ጀናዛዉ መጥፎም ይሁን ጥሩ ተለዉጦ ነበር የማገኘዉ ዛሬ ግን ያ ከሡ ዉጪ ሌላ ጌታ በሌለዉ አላህ ይሁንብኝ አይናችን እያየ ነበረ የሚከስለዉ ልክ አንድ ቦታዉን ለማጠብ ዉሃ ስናስነካው ሰውነቱ ይከስላል። ወደ መቀመጫዉ አካባቢ እስቲንጃ ላደርግለት በምሞክርበት ወቅት የሚገሙ ትሎች ያለማቋረጥ ይወጣሉ ብልቱ የጠቆረ ደም ያፈሳል። እናቴ ከወለደችኝ ቀን አንስቶ አሽትቼዉ የማላቀዉ የሚገማ ሽታ ከመቀጽበት ከጀናዛዉ ይወጣ ጀመር መታገስ አልቻልንም በፍጥነት አስክሬኑን ጥለን ወጣን። ጀናዛዉ ውጪ ድረስ ይሸት ጀመር አዉጡልኝ ይህን ጀናዛ ብዬ ጮህኩ። በእድሜ የገፉ አባት በአላህ ይሁንብህ እንደምንም ጨርሡት ሲሉ ተማጸኑን አፍንጫችን ላይ 3ጨርቅ አስረን ገባን። ኡቅሲሙ ቢላህ ሽታውን አፍንጫችን ላይ ያለዉ ጨርቅ ሊከላከልልን አልቻለም። እንደምንም በጨርቅ ጠቅልለነዉ የአጎቱን ልጅ ና ዉሠደዉ አልነዉ። ስገዱበት እንጂ አለን ወላሂ አንሠግድበትም አልነዉ። ወደ ቤተሠቦቹ ይዞት ሄደ ወደ ቀብር ስፍራ ብንሄድ ኖሮ ሌላ ተዐምር በተመለከትን ግና መሄድ አልፈለግንም ከሁለት ቀን በኋላ መጣና ያሸይኽ እንዴት እንደሞተ ታዉቃለህ አለኝ አላውቅም አልኩት እያለቀሠ ማውራት ጀመረ
« ጓደኛዉን ወደ እናት አባቱ መኖሪያ ቤት ይዞት መጣ ሁለቱም ወደ 20ዎቹ የእድሜ ክልል ዉስጥ አልገቡም የ18 ና 19 አመት ታዳጊዎች ናቸዉ ክፍል ዉስጥ ከገቡ ከደቂቃዎች በኋላ እእእእ የሚል የሲቃ ጩህት ከክፍል ዉስጥ ይሠማል አባት እናት በሩን ለማስከፈት ሞከሩ አልቻሉም። በሩን ሠብረዉ ገቡ እርቃናቸዉን አንዱ በአንዱ ላይ ተነባብረዉ ተኝተዉ ነበር ያዩትን ማመን አቃታቸዉ አባት ራሡን ስቶ ወደቀ ቤተሠብ ይጯጮሀል። ጎረቤት ተሠበሠበ ከላይ የነበረዉ ልጃቸዉ ነበር ከስር ያለዉ አሁንም ድረስ የሲቃ ጩህት እያሠማ ነዉ። ከላይ ያለዉን ልናነሳዉ ሞከርን ወላሂ አልቻልንም ብልቱን ከመቀመጫዉ እንዳስገባ ሞተ።ለማላቀቅ ብንሞክር አቃተን አላህ ተዐምሩን ማሳየትና ከኋላቸዉ ላሉ ማስጠንቀቂያ ይሆን ዘንድ መጥፎ አያያዝ ያዛቸው። ከስር ያለዉ አሁንም ድረስ በሂወት እንዳለ ነዉ ወደ ሆስፒታል ወሠድናቸዉ በቀዶ ጥገና ህክምና ተላቀቁ። የአጎቴ ልጅ ሲሞት ጓደኛዉ አሁንም ድረስ በነፍስ ላይ ሆኖ ሆስፒታል ተኝቷል ። » አለኝ
ኢማሙ አህመድ እንዲህ ይላሉ
«ፂም የሌለውን ወንድ ልጅ ቀና ብሎ በሙሉ አይን ማየት የተጠላ ተግባር ነው።»

እባክዎ ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ
በእርስዎ ሰበብ አንድ ሰው ቢቶብት ወይም ባለበት ጠንካራ አቋም ላይ ቢፀና ከፍተኛ አጅርን ይጎናፀፋሉ
በቻናላችን በሚሰጡ ትምህርቶች ተሳታፊ ለመሆን ይህን ይጫኑና ጆይን ይበሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAErU_PGgVtAW0Mu53w

ለማንኛውም አስተያየት
👇👇👇👇👇👇👇

@mahihub
@mahihub


Репост из: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
የዓሹራ ቀን ፆም ትሩፋት።

በአንድ ቀን ፆም የአመት ወንጀል…

ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:–
قال النبي صلى الله عليه وسلم: "صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ " رواه مسلم
“የዐረፋ ቀን ፆም ከፊቱ ያለውን አመት እና ከኋላው ያለውን አመት ወንጀል ያስምራል (ያብሳል) ብዬ በአላህ ላይ እገምታለሁ። #የዓሹራ_ፆም_ከፊቱ_የነበረችውን_አመት_ወንጀል_ያስምራል (ያሰርዛል) ብዬ በአላህ ላይ እገምታለሁ።” ሙስሊም 1162 ዘግበውታል።
عن أبي قتادة رضي الله عنه – في صفة صوم النبي صلى الله عليه وسلم وهو حديث طويل – قال : وسئل عن صوم يوم عاشوراء فقال : " يكفر السنة الماضية " أخرجه مسلم , والترمذي , وابن ماجه
አቢ ቀታዳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ስለ ነቢዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ፆም ሁኔታ በረጅም ሀዲስ የሚከተለውን ብሏል:–
ነቢዩ ﷺ ስለ ዓሹራ ፆም ተጠይቀው ሲመልሱ “ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያስምራል (ያሰርዛል)።” ብለዋል። [ሙስሊም፣ ትርሚዚይ፣ እና ኢብን ማጃ ዘግበውታል።]
ይህ አላህ ለኛ የዋለው ትልቅ ውለታ ነው!። በአንድ ቀን ፆም ምክንያት የአመት ትናንሽ ወንጀሎች ይሰረዛሉ። በመሆኑ በአላህ ፈቃድ ይህን ፆም የወፈቀው ሰው 9ኛው ቀን እሁድ ሙሀረም 9/1441 ዓ.ሂ: እንዲሁም በኢትዮ ጷግሜ 3/2011: በፈረንጆች ሴፕቴምበር 8/2019 ስለሆነ እሁድን ፆሞ ሰኞ 10ኛውን ለመፆም እንዲዘጋጅ ሁላችንም በተቻለን መጠን እናነቃቃ፣ እናስተውስ። በመልካም ነገር ላይ በማስታወስ ተጨማሪ አጅር ከአላህ ዘንድ ለማግኘት መሽቀዳደም ነው።
✍🏻ኢብን ሽፋ: ሙሀረም 8/1441 ዓ. ሂ
https://telegram.me/IbnShifa


Репост из: ቀልበን ሰሊም
‍ አዝካሩ ሰባህ(የጥዋት ዚክር)
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرُ. رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ وَسُوْءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وَعَذَابٍ فِي الْقَبْرِ.

┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

‘አሰባሕና ወአሰበሐል መልኩ ሊልላህ ወልሐምዱ ሊልላህ ላኢላሀ ኢልለሏሀ ወሕደሁ ላሸሪክ ለሁ ለሁል መል ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲይር፤ ረብቢ አስአሉከ ኸይረ ማፊ ሃዝል የውመ ወኸይረ ማባዕደሁ ወአዑዙ ቢከ ሚንሸርሪ ማፊ ሐዘል የውመ ወሸርሪ ማ በዕደሁ፤ ረብቢ አዑዙ ቢከሚነል ከስሊ ወሱኢል ኪበር፤ ረብቢ አዑዙ ቢከ ሚን ዐዛቢን ፈንናር ወዐዛቢን ፊል ቀብር

┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
ማለዳ ላይ ለመድረስ ነቅተናል፡፡ በዚህ ሰዓት ሉዓላልነት የዓላማት ጌታ የሆነው አላህ ነው፡፡ ምስጋና ከአላህ ነው፡፡ ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አገር የለውም፡፡ ሉዓላዊነት የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም የርሱ ብቻ ነው፡፡ ጌታዬ ሆይ የዚህን ቅና የቀጠዩን /የሌሊቱን/ መልካም ነገር እጠይቅሃለሁ፡፡ ከዚህ ቀንና ከቀጣዩ /ከሌሊቱ/ ክፉ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ጌታዬ ሆይ ከእሳት ቅጣት ከቀብር ውስጥ ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡
┈┈•••✿❒🌹❒✿••


اَللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّيْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، خَلَقْتَنِيْ وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوْءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوْءُ بِذَنْبِيْ فَاغْفِرْ لِيْ فَإِنَّهُ لاَ يَغْفِرُ الذُّنُوْبَ إِلاَّ أَنْتَ.

‘አልሏሁምመ አንተ ረብቢ ላኢላህ ኢልላ አንተ፤ ኸለቅተኒ ወአነ ዐብዱከ ወአነ ዐለ ዐሕዲከ ወወዐዲከ መስተጠዕቱ አዑዙ ቢከሚን ሸርሪ ማስነዐቱ አቡዑ ለከ ቢኒዐመቲክ ዐለይየ ወአቡኡ ቢዘንቢ ፈግፈርሊ ፈኢንነሁ ላየግፈሩ ዙኑበ ኢልላ አንተ አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡’

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَصْبَحْتُ أُشْهِدُ وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلاَئِكَتَكَ وَجَمِيْعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُوْلُكَ. (4×)

አልሏሁምመ ኢንኒ አሰበሕቱ ኡሽሒዱከ ወኡሸሒዱ ሐመለተ ዐርሺክ፤ ወመላኢከተከ ወጀሚዓ ኀልቂከ፤ አንከ አንተአሏህ ላኢላሃ ኢለላ አንተ ወሕደክ ላሸሪከ ለከ፤ ወአነ ሙሐመደን ዐብዱከ ወረሱሉከ] አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ /መላዕክትን/ ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡ /አቡዳውና ቡኻሪ/✍


Репост из: 📚 ኢቅራዕ ጠቅላላ ዕውቀት 🌐
ነብያችንን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) 9ነኛዋንና 10ኛዋን ወይም 10ኛዋንና 11ኛዋን የፆመ ሰዉ የአንድ አመት ወንጀል እንደሚማርለት ተናግረዋል።

9ነኛዋ ቀን ዕሁድ ✔
10ኛው ቀን ሰኞ✔
11ኛዋ ቀን ማክሰኞ✔
መሆኑን ልብ በሉ...!!

👉የዚህ ኸይር ስራ ተካፋይ እንሁን!

👉ለምንወዳቸዉ ሰዎችም እናካፍል!ሼር
በድጋሚ ላስታውሳችሁ ብዬ ነው መልካም ምሽት✍✍🌹🌹🌹🌹

http://T.me/iqraknow http://T.me/iqraknow


★ አ.ወ.ወ አስቸኳይ መልእክት ለመላው ሙስሊም
ማህበረሰብ
#share #share #share #share
ㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡㅡ

እንደደረሳችሁ አስተላልፉ! !!!!!!!!!!
ከዶ/ር ዛኪር ናይክ የተላለፈ መልእክት
☞ ማስጠንቀቂያ አዲስ የቁርዐን ጥራዝ
""" play store """" ላይ ተለቋል።

ስያሜውም፦

"" The holy Quran in English translation """ ይባላል ተርጓሚው ግለሰብ ስሙም " maulvi sher Ali " ይባላል።

☞ እባካችሁ ይህን አፕልኬሽን ሙስሊሙ ማህበረሰብ እንዳይጠቀምበት ይህንን መልክት በማጋራት ሁሉም ሙስሊም ለሌሎች በማስተላለፍ ወይም ሼር በማድረግ የእስልምና ሀቁን ይወጣ!!! ዘንድ
ይጠየቃል።

" ዶ/ር ዛኪር ናይክ "


Репост из: Ibnu Isa
ህይወት አጭር ናት ሞት ደግሞ የማይቀር ጉዳይ ነው
ይህን ማሰብ ላትፈልግ ትችላለህ ግን አንድ ቀን
ትሞታለህ አንተ ብቻ ሳትሆን የምታየው ሁሉ ቀኑን ጠብቆ
ይሞታል ስለዚህ ህይወትህን እስከ እንጥፍጣፊዋ ለአኼራክ ስራባት


🌹🌹 እስኪ ጀግናን የሚጠላ የለምና አንድ ጀግና ላስተዋውቃችሁ!!!🌹🌹

🌹🌹#ስሙ ዓምር ኢብኑ ጁመህ ይባላል።

#አካለ ጎደሎ ነው።
ግን ባለ ሙሉ ልብ ነው።
አራት ልጆች አላህ ወፍቆታል።

#🌹ልጆቹ ነቢዩ ሰ ዐ ወ ያደረጉት ዘመቻ አያልፋቸውም።

#ይህ አካለ ጎደሎ ጀግና የኡሁድ ጦርነትን ከጠላት መሐል መገኘትን መረጠ።

#🌹ሰዎች ግን አንተን ጂሐድ አልወጀበብህም አሉት።
ስለዚህ አትሂድ አሉት።

🌹#ምን አይነት አሳዛኝ ነገር ነው ከአፋችሁ የሚወጣው አለ።

##ልጆቸ የጀነት አፀድ ውስጥ ገብተው ሲንበሻበሹ እኔ ወደኋላ እንድቀር የሚፈልግ አካል አለደ??? አላቸው።

#🌹ሚስቱም ባሏ ሸሂድ ሆኖ የሸሂደን ሚስት መሆንን በእጅጉ ስለጓጓች፦
እኔ ግን ሰዎቹ አትሂድ ብለውህ ሳይሆን አንተው ፈርተህ የቀረህ ነው የመሰለኝ እንጅ ማንም ከጀነት የሚከላከል አይኖርም አለችው።

#🌹ዓምር ተነሳና መሳሪያውን ታጠቀ።

#ልቡን የጀነትን እፎይታ አስታወሳት።
ወደ ቂብላ ዞረ።

#🌹🌹እንድህም አለ፦ ጌታዬ ከእንግድህ ወደቤተሰቦቼ አትመልሰኝ እዛው ጦር ሜዳ አስቀረኝ ብሎ ፀለዬ።

#🌹ወደ ነቢዩ ሰ ዐ ወ ሄደና፦ ያ ረሱሉሏህ፦ እኔ ሁሌም በጦር ሜዳ ተገኝቼ የጦር በቀስት ፍላፃ ተወግቼ፣ወይም በሰይፍ አንገቴን ተሰይፌ ሸሂድ ሆኜ ጀነት መግባትን ብመኝም ወገኖቼ ግን አቀቡኝ።
ያረሱሉሏህ፦ ከአሁን በኋላ ግን ፍላጎቴን የሚጋፋኝን አካል መታገስ አቅቶኛል አላቸው።

#🌹ነቢዩም እንድህ አሉት፦አንተን አላህ አይጠይቅህም።ባትሳተፍም ችግር የለውም አሉት።

##🌹እሱ ግን ከሐሳቤ ስንዝር ወደኋላ ፍንክች አልልም አለ።

#ተፈቀደለት።
🌹ዘመተ።በጦር ቀጠና ውስጥ ተገኘ።
ከልጁ ጋር በመሆን እኔ ጀነትን እወዳለሁ እያለ በኩራትና በፅናት ከካፊሮች ጋር ተፋለመ።

#🌹አላህ የፈለገውን ሸሂድነት ከልጁ ጋር አገኙ።ሁለታቸውም ሸሂድ ሆኑ።

#🌹ሚስቱ የልጇንና የባሏን ሸሂድነት ስትሰማ በደስታ እየተፍለቀለቀች ወደ ኡሁድ አቀናችና አስከሬናቸውን ወደ መድነ ለመውሰድ በግመል አስጫነችና ግመሉ ተነስ ቢባል አልነሳም አለ።

#🌹በእጅጉ ደበደቡት።ተነሳ በግድ።
ግን ወደ መድና መሄድ አልፈለገም። ተመልሶ ተኛ።
ቢቀጠቅጡትም አልሰማ አላቸው።

#🌹ጉዳዩ ነቢዩ ጋር ደረሰ።
ግመሉ የፈለገውን ፈፅሙ።
አልሄድም ካለ አታስገድዱት አሉና፦

#🌹ግን ዓምር ከቤቱ ሲወጣ ምን ተናግሯል አሏት ሚስቲቱን።

#🌹ጌታዬ ወደቤተሰቦቼ አትመልሰኝ ብሏል አለቻቸው።

#ነቢዩም ሰ ዐ ወ ለዛ ነዋ ግመሉ አልሄድም ያለው።
በሉ እዙሁ ኡሁድ ላይ ቅበሩት አሉ።

🌹🌹ረድየሏሁ ዓንሁም አጅመዒን🌹🌹🌹


🌹ይህ ነው ወኔ፣ይህ ነበር ልብ።

አይወጅብብህም እየተባለ አልፈልግም ብሎ ሸሂድነትን።

👉እኛ ደግሞ ወጅቦብን ቢጎትቱንም አንሄድም ብለን ዝርፍጥ።

##🌹🌹ሐቂቃ አካለ ስንኩሎቹ እኛ ወይስ ዓምር??

👉👉ጆይን ማድረጋችሁን አትዘንጉ

https://t.me/joinchat/AAAAAFcO6dl8UkROQx3oNw


ወሒድ የሃይማኖት ንፅፅር መርከዝ
17:36 ለአንተም በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር አትከተል፤
https://t.me/tgvvyhb


አያተል ኩርሲ እና ጥቅሞቹ
፦ ከቤትህ ስትወጣ ከቀራኸው 70,000 መላእክቶች ከሁሉም መአዘን
ይጠብቁሃል
፦ ወደ ቤትህ ስትገባ ከቀራሃው ድህነት ወደ ቤትህ አይገባም
፦ ከ (ወዱእ) ቡሃላ ከቀራሃው አላህ በሚያውቀው ደረጃ 70 ደረጃ ከፍ
ያደረግሃል
፦ ልተኛ ስትል ከቀራሃው ለሊቱን ሙሉ ሚጠብቅህ መልአክት
ይመደብልሃል
፦ ከፈርድ ሰላት ቡሃላ ከቀራሃው ባንተና በጀነት መሃል ያለው ግርዶሽ ሞት
ብቻ ነው
ሼር በማድረግ የ አጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
━════ ❁❁❁ ════━
JOIN us↓ ↓ ↓
@Tewbet @Tewbet @Tewbet

🕊...............🍃🌸🍃..................🕊


َ ፤
13:30 እርሱ ጌታዬ ነው፤ "ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ፤ በእርሱ ላይ ተጠጋሁ፤ መመለሻየም ወደ እርሱ ብቻ ነው በላቸው።

ከሺርክ ጨለማ አውጥቶ የተውሒድን ብርሃን ላሳየን ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ምስጋና ይሁን፤ ይህ አላህ በአንድ ምንነቱ ላይ ሶስት ማንነት የሌለበት፣ በህያውነቱ ላይ ሞት የሌለበት፣ በአምላክነቱ ላይ ሰውነት የሌለበት፣ በሃያልነቱ ላይ ድካም የሌለበት እና በጥበቃው ላይ እንቅልፍ የሌለበት ነው፤ ይህንን አንድ አምላክ በብቸኝነት እንድታመልኩት ጥሪአችን ነው።



✍ከወንድም ወሒድ ዑመር

ወሰላሙ አለይኩም

ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል
Facebook Page:https://www.facebook.com/Wahid-and-comparative-religion-Audio-769441166521814/
Telegram:https://t.me/Wahidcom

ይህንን አፕሊኬሽን አውርደው ከ 100 በላይ አስተማሪ ጽሁፎችን ያንብቡ:https://www.mediafire.com/file/pzlrw8mhc8rcgwc/Ustaz+Wahid.apk


ሺርክና ተውሒድ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡

1. ሺርክ
"ሺርክ" شِرْك የሚለው ቃል "አሽረከ" أَشْرَكَ ማለትም "አጋራ" ከሚል ግስ የመጣ ሲሆን "ማጋራት" ማለት ነው፤ ሺርክ በአምላካችን አላህ ሃቅ ላይ የሚሰራ ታላቅ በደል ነው፦
31:13 ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገስጸው ሲሆን፦ ልጄ ሆይ! በአላህ #አታጋራ تُشْرِكْ ፤ #ማጋራት الشِّرْكَ ታላቅ በደል ነውና ያለውን አስታውስ።

አላህ እኔነት ያለው አምላክ ሲሆን በእርሱ ላይ ምንም ተጋሪ እንዳናጋራ አዞናል፦
31:15 ለአንተ በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር "#በእኔ" "#እንድታጋራ" تُشْرِكَ ቢታገሉህም አትታዘዛቸው፤
22:26 ለኢብራሂምም የቤቱን ስፍራ መመለሻ ባደረግንለት ጊዜ፣ #በእኔ ምንንም #አታጋራ لَا تُشْرِكْ ፤ ቤቴንም፣ ለሚዞሩትና ለሚቆሙበት፣ ለሚያጎነብሱትና በግንባራቸውም ለሚደፉት ንጹሕ አድርግላቸው፣ ባልነው ጊዜ አስታውስ።

ሺርክ ሁለት ነገርን ያቅፋል አንደኛ "ሙሽሪክ" ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ "ሸሪክ" ነው፦

ጭብጥ አንድ
"ሙሽሪክ"
የሚጋራው ሰው "ሙሽሪክ" مُشْرِك ማለትም "አጋሪ" ይባላል፤ አላህ በእርሱ የማጋራትን ወንጀል አይምርም፤ በአላህ የሚያጋራ ሰው አላህ በርሱ ላይ ገነትን በእርግጥ እርም አደረገ፤ መኖሪያውም እሳት ናት፤ ለአጋሪዎቹም ወዮላቸው፦
41:6 በላቸው፦ እኔ መሰላችሁ ሰው ብቻ ነኝ፤ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ወደርሱም ቀጥ በሉ፤ ምሕረትንም ለምኑት ማለት፣ ወደ እኔ ይወርድልኛል። #ለአጋሪዎቹም لِلْمُشْرِكِينَ ወዮላቸው።
4:116 አላህ በእርሱ #የማጋራትን يُشْرَكَ ወንጀል አይምርም ከዚህም ወዲያ ያለውን፣ ለሚሻ ሰው ይምራል። በአላህም #የሚያጋራ يُشْرِكْ ሰው ከእውነት የራቀን መሳሳት በእርግጥ ተሳሳተ።
5:72 እነዚያ አላህ እርሱ የመርየም ልጅ አልመሲሕ ነው ያሉ በእርግጥ ካዱ፤ አልመሲሕም አለ፦ የእስራኤል ልጆች ሆይ! ጌታዬንና ጌታችሁን አላህን ተገዙ፤ እነሆ! በአላህ #የሚያጋራ يُشْرِكْ ሰው አላህ በርሱ ላይ ገነትን በእርግጥ እርም አደረገ፤ መኖሪያውም እሳት ናት፤ ለበዳዮችም ምንም ረዳቶች የሏቸውም።

ጭብጥ ሁለት
"ሸሪክ"
እንዲሁ በኣላህ ላይ የሚያጋሩት ማንነትና ምንነት "ሸሪክ" شَرِيك ማለትም "ተጋሪ" ይባላሉ፤ አላህ በእርግጥም በጌትነቱ፣ በአምላክነቱ፣ በስሙና በባህርይው ተጋሪ የለውም፦
34:27 እነዚያን #ተጋሪዎች" شُرَكَاءَ አድርጋችሁ በእርሱ ያስጠጋችኋቸውን አሳዩኝ፣ ተዉ፣ "አታጋሩ"፤ በውነቱ እርሱ አሸናፊው፣ ብልሃተኛው፣ አላህ ነው፤ በላቸው።
6:163 «ለእርሱ #ተጋሪ" شَرِيكَ የለውም፡፡ በዚህም በማጥራት ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ» በል፡፡

2. ተውሒድ
የሽርክ ተቃራኒ ደግሞ "ተውሒድ" ነው፤ “ተውሒድ” توحيد የሚለው ቃል “ዋሐደ” وحد “አንድ አደረገ” ወይም “ነጠለ” ከሚል ስርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “አንድ ማድረግ” ወይም “መነጠል” አሊያም “አንድነት” የሚል ፍቺ አለው፣ “ተውሒድ” توحيد “አንድነት”oneness” የሚለው ቃል የዋሒድ وَٰحِد ግሳዊ-ስም “Verbal Noun” “መስደር” مصدر ነው፣ አምላካችን አላህ "አል-ዋሒድ" እንደሆነ በተከበረ ቃሉ ይናገራል፦
41:6 በላቸው፦ እኔ መሰላችሁ ሰው ብቻ ነኝ፤ አምላካችሁ “አንድ” وَاحِدٌ አምላክ ብቻ ነው፤
6:19 «እርሱ “አንድ” وَاحِدٌ አምላክ ብቻ ነው፡፡ እኔም ከምታጋሩት ነገር ንጹሕ ነኝ» በላቸው፡፡

የተውሒድ አስኳሉ ደግሞ "ተህሊል" تهليل‎,ነው፣ ተህሊል ማለትም “ላ-ኢላሃ ኢልለሏህ”لا اله الاّ الله "ከአንዱ አላህ በቀር ሌላ አምላክ የለም" ማለት ነው፣ ይህ ተህሊል ከአላህ ሌላ ያሉትን ማንነት ሆነ ምንነት ውድቅ የምናደርግበት እና አላህን አንድ አምላክ ብቻ አድርገን ለማምለክ የምንነጥልበት "ጠንካራን ዘለበት" ነው፦
31:22 እርሱ መልካም ሠሪ ሆኖ ፊቱን ወደ አላህ የሚሰጥም ሰው፣ ""ጠንካራ ዘለበት"" بِالْعُرْوَةِ በእርግጥ ጨበጠ፤ የነገሩም ሁሉ ፍጻሜ ወደ አላህ ነው።
2:256 በጣዖትም የሚክድና በአላህ የሚያምን ሰው ለርሷ መበጠስ የሌላትን ""ጠንካራ ዘለበት"" بِالْعُرْوَةِ በእርግጥ ጨበጠ፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡

ይህንን ጠንካራ ዘለበት አምላካችን አላህ በተከበረው ከሊማ በሶስት መልኩ ይዘረዝረዋል፦

ነጥብ አንድ
"ከእኔ በቀር አምላክ የለም"
አላህ ስለ እራሱ አንድ ነጠላ ማንነት ሲናገር፦ "ላ ኢላሃ ኢልላ አና" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا "ከእኔ በቀር አምላክ የለም" በማለት ነው፤ ከአንድ በላይ አምላክነትን የሚጋሩ የሆኑ ማንነቶች ቢኖሩ ኖሮ የሚናገረው፦ "ላ ኢላሃ ኢልላ ነህኑ" لَا إِلَٰهَ إِلَّا نَحْنُ "ከእኛ በቀር አምላክ የለም" የሚል ነበር፤ ነገር ግን አላህ ሁሌም በመጀመሪያ መደብ ስለ አምላክነት የሚናገረው፦"ከእኔ በቀር አምላክ የለም" ብሎ ነው፦
16:2 ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል፤ ከሐዲዎችን በቅጣት አስጠንቅቁ፤ እነሆ "ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا እናም ፍሩኝም ማለትን አሳታውቁ በማለት ያወርዳል።
20:14 እኔ አላህ እኔ ነኝ፣ "ያለ እኔ አምላክ የለም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا እና አምልከኝ፤ ሶላትንም በርሷ እኔን ለማውሳት ስገድ።
21:25 ከአንተ በፊትም፣ እነሆ "ከኔ ሌላ አምላክ የለም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا እና አምልኩኝ፣ በማለት ወደ እርሱ የምናወርድለት ቢሆን እንጅ ከመልክተኛ አንድንም አልላክንም።

ነጥብ ሁለት
"ከአንተ በቀር አምላክ የለም"
ነብያት አላህ ሲያናግሩት፦ "ላ ኢላሃ ኢልላ አንተ" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنْتَ "ከአንተ በቀር አምላክ የለም" በማለት ነው፤ ከአንድ በላይ አምላክነትን የሚጋሩ የሆኑ ማንነቶች ቢኖሩ ኖሮ የሚናገሩት፦ ""ላ ኢላሃ ኢልላ አንቱም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنْتُمْ "ከእናንተ በቀር አምላክ የለም" የሚል ነበር፤ ነገር ግን ነብያት ሁሌም በሁለተኛ መደብ ሲያናግሩት፦"ከአንተ በቀር አምላክ የለም" ብለው ነው፦
21:87 የዐሣውንም ባለቤት ተቆጥቶ በኼደ ጊዜ አስታውስ፤ እርሱም ላይ ፍጽሞ የማንፈርድበት መሆናችንን ጠረጠረ፤ ዐሳም ዋጠው፤ በጨለማዎችም ውስጥ ሆኖ ፦ "ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ የለም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنْتَ ፤ ጥራት ይገባህ፤ እኔ በእርግጥ ከበዳዮቹ ነበርኩ በማለት ተጣራ።

ነጥብ ሶስት
"ከእርሱ በቀር አምላክ የለም"
ነብያት ስለ አላህ ሲናገሩ፦ "ላ ኢላሃ ኢልላ ሁወ" لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ "ከእርሱ በቀር አምላክ የለም" በማለት ነው፤ ከአንድ በላይ አምላክነትን የሚጋሩ የሆኑ ማንነቶች ቢኖሩ ኖሮ የሚናገሩት፦ ""ላ ኢላሃ ኢልላ ሁም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُمْ "ከእነርሱ በቀር አምላክ የለም" የሚል ነበር፤ ነገር ግን ነብያት ሁሌም በሶስተኛ መደብ ሲያናገሩለት፦"ከእርሱ በቀር አምላክ የለም" ብለው ነው፦
7:158 በላቸው፦እላንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደ እናንተ ወደሁላችሁም የአላህ መልክተኛ ነኝ፤ እርሱም ያ የሰማይና የምድር ንግስና ለእርሱ ብቻ የሆነ ነው፤ "እርሱ እንጂ ሌላ አምላክ የለም" لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُو


بسم الله الرحمن الرحيم

كتاب التوحيد

وقول الله تعالى: (وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ)(1) وقوله: (وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولاً أَنِ اعْبُدُواْ اللّهَ وَاجْتَنِبُواْ الطَّاغُوتَ) (2) الآية. وقوله: (وَقَضَى رَبُّكَ أَلاَّ تَعْبُدُواْ إِلاَّ إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا) (3) الآية. وقوله: (وَاعْبُدُواْ اللّهَ وَلاَ تُشْرِكُواْ بِهِ شَيْئًا) (4) الآية. وقوله: (قُلْ تَعَالَوْاْ أَتْلُ مَا حَرَّمَ رَبُّكُمْ عَلَيْكُمْ أَلاَّ تُشْرِكُواْ بِهِ شَيْئًا) (5) الآيات.

قال ابن مسعود رضي الله عنه: من أراد أن ينظر إلى وصية محمد صلى الله عليه وسلم التي عليها خاتمة فليقرأ قوله تعالى: (قُلْ تَعَالَوْاْ أَتْلُ مَا حَرَّمَ رَبُّكُمْ عَلَيْكُمْ) – إلى قوله – (وَأَنَّ هَـذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا..) ([1])الآية.

وعن معاذ بن جبل رضي الله عنه قال: كنت رديف النبي صلى الله عليه وسلم على حمار فقال لي: "يا معاذ أتدري ما حق الله على العباد، وما حق العباد على الله؟" فقلت: الله ورسوله أعلم. قال: "حق الله على العباد أن يعبدوه ولا يشركوا به شيئاً، وحق العباد على الله أن لا يعذب من لا يشرك به شيئاً" فقلت: يا رسول الله أفلا أبشر الناس؟ قال: "لا تبشرهم فيتكلوا" أخرجاه في الصحيحين.

فيه مسائل: الأولى: الحكمة في خلق الجن والإنس. الثانية: أن العبادة هي التوحيد؛ لأن الخصومة فيه. الثالثة: أن من لم يأت به لم يعبد الله، ففيه معنى قوله تعالى : ( ولا أنتم عابدون ما أعبد). الرابعة: الحكمة في إرسال الرسل. الخامسة: أن الرسالة عمَّت كل أمة.

السادسة: أن دين الأنبياء واحد.   السابعة: المسألة الكبيرة أن عبادة الله لا تحصل إلا بالكفر بالطاغوت؛ ففيه معنى قوله: ( فمن يكفر بالطاغوت ويؤمن بالله000 ) . الثامنة: أن الطاغوت عام في كل ما عُبِد من دون الله.  التاسعة: عظم شأن ثلاث الآيات المحكمات في سورة الأنعام عند السلف. وفيها عشر مسائل، أولها النهي عن الشرك.  العاشرة: الآيات المحكمات في سورة الإسراء، وفيها ثماني عشرة مسألة، بدأها الله بقوله: (لا تجعل مع الله إلها آخرفتقعد مذموماً مخذولاً)(9)؛ وختمها بقولـه: (ولا تجعل مع الله إلهاً آخر فتلقى في جهنم ملوماً مدحوراً)(10)، ونبهنا الله سبحانه على عظم شأن هذه المسائل بقوله: (ذلك مما أوحى إليك ربك من الحكمة) .  الحادية عشرة: آية سورة النساء التي تسمى آية الحقوق العشرة، بدأها الله تعالى بقوله: (واعبدوا الله ولا تشركوا به شيئاً) .  الثانية عشرة:التنبيه على وصية رسول الله صلى الله عليه وسلم عند موته.  الثالثة عشرة: معرفة حق الله تعالى علينا.  الرابعة عشرة: معرفة حق العباد عليه إذا أدوا حقه.  الخامسة عشرة: أن هذه المسألة لا يعرفها أكثر الصحابة. السادسة عشرة: جواز كتمان العلم للمصلحة. السابعة عشرة: استحباب بشارة المسلم بما يسره.  الثامنة عشرة: الخوف من الاتكال على سعة رحمة الله. التاسعة عشرة: قول المسؤول عما لا يعلم: الله ورسوله أعلم.  العشرون: جواز تخصيص بعض الناس بالعلم دون بعض.

الحادية والعشرون: تواضعه صلى الله عليه وسلم لركوب الحمار مع الإرداف عليه.

الثانية والعشرون: جواز الإرداف على الدابة. الثالثة والعشرون: فضيلة معاذ بن جبل.

الرابعة والعشرون: عظم شأن هذه المسألة.

 

([1] )  الأنعام :


Репост из: 😘✌محمد☜☆☞ حب رسل✌😘
አላህ ( ሱ.ወ) ጅብሪል (ዐ.ሰ) ምን በፈጠረ ግዜ አሳምሮ ነበር የፈጠረው:: 600 ክንፎችን የቸረው ሲሆን የአንዱ ክንፍ ርዝመት ከፀሐይ መውጫ እስክ ፀሐይ መግቢያ ይደርሳል።ጅብሪልም ይህን በተመለከተ ግዜ እንዲህ አለ ፡እንደኔ አሣምረክ የፈጠርከው አለን ? ብሎ አላህን(ሡ.ወ)ን ጠየቀው አላህም (ሡ.ወ) የለም አለው ።ጅብሪልም በጣም በመደሠት 2 ረካዐ ሀረመ ለያንዳንዱ ረካዐ 20 ሺ ዐመት ፈጀበት ።እንደጨረሠም አላህ(ሡ.ወ) ም የሚገባኝን መገዛት ተገዝተኸኛል እንዳንተ የሚገዛኝም የለም ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን አካባቢ ነብይ ይመጣል እኔ ዘንድ ውድ የሆነ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የሚባል ፡የሡ ዑመቶች ደካሞች ወንጀለኞች ናቸው፡፡2 ረካዐ ይሠግዳሉ በመሠላቸትም ጭምር በአጭር ደቂቃ ከብዙ ሀሣብ ጭንቅ ጭምር ጋር ይሰግዳሉ።ነገር ግን በልቅናዬ በክብሬ ይሁንብኝ የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ ነች ።ካንተ ሠላት የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆነችው እነሡ በኔ ትዕዛዝ ነው የሚሰግዱት አንተ ግን በሠጠሁህ ኒዕማ ተደሥተህ በፍላጎትህ ነው ።ጅብሪልም ለዚህ ኢባዳቸው ምን አዘጋጀህላቸው ሢልው ጀነቱል መዕዋ አለው ጅብሪልም ለማየት ፍቃድ ጠየቀ አላህ (ሡ.ወ)ም ፈቀደለት በሙሉ ክንፎቹ መብረር ጀመረ።1ክንፉ ሢዘረጋ 3 ሺ ዐመት ይቆርጣል እጥፍ ሢሆን እንደዛው።በንደዚ ሁኔታ 300 ዐመት በረረ ያም ሆኖ ደከመው አረፍ ብሎ ስጁድ አድርጎ አላህ ሆይ ግማሿን ደረስኩ ወይስ ሩቧን ወይስ ሲሶዋን ?? ብሎ ጠየቀ አላህ(ሠ.ወ) ም 3000 ዐመት ብትበር የሠጠሁክን ያክል ሀይል የሠጠሁክን ያክል ክንፍ እጥፍ ብሠጥህ አሁን የበረርከውን ያክል ብትበር የሙሐመድን(ሠ.ዐ.ወ) ዑመት የሠጠሁትን ስጦታ አንድ አስረኛውን አትደርስም !!!! አላሁ አክበር አላህ(ሡ.ወ) ምን ያክል ስጦታ አዘጋጀልን ለ 2 ረካዐ ሡብሀነ አላህ።ትክክለኛ ሠጋጆች አላህ ያድርገን። አሚን።
የሰሀቦችን ታሪክ ለማወቅ ከፈለጉ
@hayatusahaba


❀━┅┉┈ወላሂ ገራሚ ቂሷ ናት┈┉┅━❀
አንድ ንጉስ ሁሌ በዙፋኑ ቁጭ ብሎ ብቸኛ ሴት ልጁን ለማን መዳር እንዳለበት ያስባል።
ከእለታ አንድ ቀን በማታ ሰዓት እላፊ ንጉሱ ይነሳና አማካሪውን እና ወታደሮችን አስከትሎ ወደ መስጅድ ያቀናል።
በዛ ሰዐት እንቅልፉን አሸንፎ ለይል የሚሰግድ
ወጣት ካለ ልጁን ሊድረው....

በጣም የሚገርመው ደሞ በዛ ሰዐት አንድ ጉደኛ ሌባ መስጅድ ሚዘረፍ ነገር ካለ ብሎ ግቢ ሲገባ በሩን ዝግ ያገኘውና ከላይ መስኮቷን መታ አድርጎ ይገባል።
ልክ ገብቶ በጭለማ ይዞ ሚወጣውን ሲያስስ
ድንገት የመስጅዱ በር ተበረገደ።
ጀለስ በቃ እሚሆነውን ሲያጣ እዛው ባለበት ቆሞ ሰላት አረመ /ውዱእ የለ፣ኒያ የለ....
በቃ ከነዚ ሰዎች ቢቻ ለመትረፍ ሰላቱን ጀመረው።

ንጉሱም፦"ሱብሀን አላህ ለሰላት ካለው ጉጉት የተነሳ በሩ ሲዘጋበት ከላይ ገብቷል!!! አጂብ" አለ። kkk...

ከዚያም ለወታደሮቹ ሰላቱን እስኪያጠናቅቅ እዛው ጠብቀው ቤተ መንግስት ድረስ እንዲያመጡት ትዕዛዝ ሰጥቶ ንጉሱ ተመለሰ።

ጀለስ ግን በቃ የፍራቻ ብዛት ልክ እንዳሰላመተ ወዲያው ሌላ ረክዓ ያርማል።

ይህን ሁኔታውን ያዩ ወታደሮች በግርምት ይመለከቱታል።

ከሰላቱ መርዘም የተነሳ መጠበቅ የሰለቻቸው ወታደሮችም ልጁ የጀመረውን ረክዓ እንዳጠናቀቀ ሊያስቆሙት ይወስኑና ልክ እንዳጠናቀቀ እጁን ይይዙታል።

ከዚያም ይዘውት ወደ ቤተ መንግስት ወሰዱት።
ወታደሮችም ለንጉሱ፦"የዒባዳው ጥንካሬ በጣም ይገርማል የሰላቱ ርዝመት አይወራም"
ብለው ሲነግሩት...

ንጉሱም ወደ ሌባው ዞሮ፦"አንተ በዚህ ኢማንህ ለዘመናት እፈልግህ የነበርክ ሰው ነህ ስለዚህ እንዲት ብቸኛ ልጄን እድርሀለሁ ስልጣንም እሰጥሀለሁ"አለው።

ሌባውም የሚሰማባቸውን ጆሮዎችን ማመን አቃተው ግራ በመጋባት አቀረቀረ።

አንገቱን በሀፍረት ደፋ'ና እንዲህ አለ፦"ያ አለህ!!! ከሰዎቹ ለማምለጥ ዝም ብዬ አስመስዬ በሰገድኩት ሰላት እንዲህ አይነት ከሆነ ስጦታህ.
አንተን በመፍራት ከልቤ ብስግድ ምን ይሆን ስጦህ!!!?"
by SA
For any comment⇣⇣
@OfficialAmharicbot
Join us⇣⇣
https://t.me/joinchat/AAAAAEJslpKJcGetAUsYfA


♡الإرشاد الى صحيح الإعتقـ♡:
°•♡✍🏻ሂስድ ( ቅናት ) (ምቀኝነት)

ሂስድ ➬ በሰው ልጅና በጂኒዎች ላይ ብቻ የሚገኝ በሽታ ነው ።
===

ሂስድ ➬ የአላህን ወሳኔ በመቃወም የሌሎችን እድገትና ስኬት ማየት ካለመፈለግ ከልብ ውስጥ የሚመነጭ ጥላቻ ወለድ በሽታ ነው ።
===

ሂሰድ ➬ በባህሪው በፍጥነት እየተሰፋፋ የሚሄድ አደገኛና አቃጣይ በሽታ ነው ።
===

ሂስድ ➬ ያለበት ሰው የሚፈለገውን ነገር ሁሉ አላህ ቢሰጠውም አይደሰትም ። የእሱ ደስታው የሌሎችን ማጣትና ውድቀት ሲመለከት ብቻ ነው።
===

ሂስድ ➬ ውጤቱ የበሽተኛውን መልካም ስራዎችን ማቃጠል ( ማበላሸት ) ነው ።
#መፍትሄው ሁሌም በኑሮ ፣ በጤና ....ከእኛ በታች ያሉትን በመየትና አላህ በሰጠን በመደሰት ብሎም አላህን በማመስገን ብቻ ነው


ምቀኝነት ልክ እሳት እንጨትን እንደምትበላው መልካም ሥራን ትበላለች!!

ነብዩ ሙሀመድ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤️
➹ ቅን እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና➹

https://telegram.me/Bistima1


አቡ ሁረይራ 🕊رضي الله عنه‌‎ 🕊 እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ 🌹🌹صلى الله عليه وسلم🌹 የሚከተለውን ብለዋል፡- ☘የጀነት በሮች ሰኞና ሐሙስ ይከፈታሉ፡፡ ወንድሙ ጋር የተኳረፈ ሰው ብቻ ሲቀር ከአላህ ጋር ምንም ነገር ለማያጋራ እያንዳንዱ 🌺(የአላህ)🌺ባሪያ ይቅርታ ይደረግለታል፡፡ “እነኝህ ሁለቱን 👉እስኪታረቁ ድረስ አቆዩአቸው፡፡ 👈እነኝህን ሁለቱን 👉እስኪታረቁ ድረስ አቆዩአቸው፡፡ እነኝህን ሁለቱን እስኪታረቁ ድረስ አቁዩአቸው፡፡”💚 (በተደጋጋሚ) ይባላል፡፡❤️
ሙስሊም፣ ማሊክና አቡ ዳዉድ ዘግበውታል
❣❣❣ @nuratube ❣❣❣


🌸 ሀሰን አል በስሪ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላል:-

🌸 ሶብር ማለት ከጀነት ድልቦች አንዱ ነዉ።

🌸 ጌታዬ ሆይ በሶብር ላይ አግዘኝ ከአንተ ዉጪ በዚህ ትልቅ የጀነት ድልብ በሆነ ነገር የሚያግዘኝ የሚረዳኝ የለምና አግዘኝ እርዳኝ።

🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
https://t.me/Bistima1


🌿.......... ሐያእ.........🌿

ከሐያእ ማጣትመገለጫዎች መካከል በጥቂቱ፡-

☞ ዋልጌ ስድቦችና መጥፎ ቃላቶች መጠቀም
☞ የገቡትን ቃል ማፍረስ፤ የተናገሩትን ነገር መካድ
☞ አላህን ሳይፈሩ ሰውም ይታዘበኛል ሳይሉ በሀሰት መማል
☞ የሰውን ሐቅ መካድ፣ አለመመለስን አስቦ መበደር
☞ ከጣሪያ በላይ መሳቅ፣ መጮህ፣ እግር አንስቶ ጭምር
መንከትከት
☞ መንገድ ላይ መሽናት፣ በሚል ብልትን ይዞ
መዞር
☞ ጠቃሚና አስፈላጊ ያልሆነ ወሬ ማውራት፣ ሀሜት፣
ወሬዎችን ማመላለስ
☞ ሴት እህቶችን መላከፍ፣ ጥብቅ ሴቶችን በዝሙት ማነወር፣
መተንኮስና መሳደብ
☞ በተለይ ሴት ልጅን ለማታለል ሲባል በውስጥ የሌለን ነገር
መናገር፣ ላይፈጽሙ ቃል መግባት
☞በትዳር ላይ ክህደት፣ አግብተው አላገባሁም ማለት
☞ ሰውን በሰውነቱ ሳይሆን በሀብቱ ልክ ማክበር። ድሃን
አላውቀውም ሀብታምን ግን ዘመዴ ነው ማለት::
☞ ታላላቆችን አለማክበር፣ ኡስታዞችንና መሻኦኾችን ማነወር
☞ አለኝ ብሎ ሰውን መናቅ፣ መመፃደቅ፣ ራስን አለቅጥ
መካብ
☞ በየሄዱበት መቅለብለብ ከፊት ልታይ ልታይ ማለት
☞ ሰውን ማንጓጠጥ፣ እብሪተኝነት፣ ለመማታት መጋበዝ
☞ በደህና ጊዜ ያከበሩትን ሰው ሲደሀይ አሊያም ሲቸገር
ማዋረድ (መናቅ)
☞ የሰውን ንግግር አለማዳመጥ፣ ከሰው ጋር እያወሩ ሌላ ነገር
መስራት
☞ ከአጅነብይ ዐይንን አለመስበር፣ ሲያወሩም ፈታኝ የሆኑ
ቃላቶችን መጠቀም
☞ የሌሎችን ስራ ለማናናቅ ብሎ በጎንዮሽ የራስን ስራ
ማውራትና ማጋነን
☞ በአደባባይና በህዝብ መገልገያ ቦታዎች ላይ መትፋት፣
መናፈጥ
☞ በትዳር ካልተሳሰሯት ሴት ወይም ወንድ ጋር አላስፈላጊ ግንኙነት
መመስረት
☞ በትራንስፖርት ውስጥም ሆነ በሌሎች ቦታዎች ላይ
ሞባይል በሚያነጋግሩበት ጊዜ ለሰው ቁብ አለመስጠትና
ለሚያወሩት ነገር አለመጠንቀቅ
🍃አላህ ሐያእ ያልብሰን🍃

:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈,,
🔍https://t.me/joinchat/AAAAAENeGQLfaU994fwAmw
📩📩........🍂🍂.......🌹🌹


Репост из: 📚 ኢቅራዕ ጠቅላላ ዕውቀት 🌐
ሶስት አይነት ሰዎችን አሏህ አያናግራቸውም!!!!

ከአቢ ዘር {ረዲየሏሁ አንሁ] እንደተወራው ነብዩ[ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም] ሶስት አይነት ሰዎችን አሏህ አያናግራቸውም አያያቸውም ከወንጀላቸውም አያጠራቸውም ይላሉ

ከዛም አቡዘር አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ ጠፉ ከሰሩ እነሱ እነማን ናቸው ብሎ
ጠየቀ ነብዩም እንዲህ ብለው መለሱ

↪1ኛ ልብሱን የሚጎትት { ከቁርጭምጭሚቱ ዝቅ የሚያደርግ}

↪2ኛ በሰጠው ምፅዋት ላይ የሚመፃደቅና{ የሰጠውን የሚቆጥር}

↪3ኛ የውሸት በሆነ መሀላ እቃውን የሚያስወድድ።

💚Join👇💚
~~~~~ @iqraknow ~~~~~
Share
http://telegram.me/iqraknow

Share & forward🔁

Показано 20 последних публикаций.

70

подписчиков
Статистика канала