🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።
T.me/nesihajobs

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


AFRAN GENERAL HOSPITAL AT ADDIS ABEBA IS HIRING

1) Surgical Scrub Nurse

Qualifications:-
Education BSC in surgical Nursing

Experience more than 4 years

Quantity 2

2) NEONATAL CARE NURSE

Qualifications:-
Education BSC in nursing
Experience more than 2 years
Quantity 2

3) EMERGENCY & CRITICAL CARE NURSE
Qualifications
Education BSC in nursing
Experience more than 2 years
Quantity 2

N:B: Apply in 10 working days
Call us on 0911802912/0911629262

TO apply:- Send your documents by telegram

አድራሻችን :- አየርጤና አደባባይ አንሳር መስጊድ ፊትለፊት

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Super Miracle Academy is looking for competent candidates for the following positions

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


LUQMAN school is looking for competent candidates for the positions listed below:
 
  1. Mathematics teacher # required 1

  2. Secretary.# required 1

*Experience  required,2 years
and above.
*Salary  attractive  and negotiable.

*  📞 0991745775/0912227863.

* Location: Around Ayer Tena, a walking distance from Ibadurahman Mesjid.
Luqman School  is looking for competent candidates for the positions listed below:-

1. Librarian # required  1

2. Instructional Assistant teachers.

# required  2.

3. Secretary # required  1

Due date Jan 18.
Phone.0991745775/
Location around ayertena
Experience 2 years and above


____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Super Miracle Academy is looking for competent candidates for the following positions

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አሃድ አግሮ ኢንዱስትሪ ትሬዲንግ አ.ማ ከዚህ በታች በተገለፁ መስፈርቶችን የሚያሟላ ዋና ስራ አስኪያጅ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ቲቺ ቼምባ ትሬዲንግ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን  የምታሟላ  አመልካች  አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡፡

✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: ረ/አካዉንታንት (ፋይናንስ ባለሙያ)
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:- ሴት
✔️የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:- በአካዉንቲንግ ዲፕሎማ ወይም በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ ሆኖ   ደረጃ አራት የተመረቀች

✔️ተፈላጊ  ተጨማሪ ችሎታ:- መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና የወሰደች

✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:- በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች

✔️የቅጥር ሁኔታ:- በቋሚነት 
✔️ደሞዝ:- በስምምነት
✔️የስራ ሰዓት :- ከሰኞ -አርብ ከጠዋቱ 2:30-11:30 ቅዳሜ ዕረፍት እሁድ ከ2:30-8:00

📥 ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የስራ ቀናት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በድርጅቱ ቢሮ በመገኘት ማመልክት ይቻላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 0911 212647


አድራሻ፡ አጠና ተራ ቼምባ ኮፊ አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ(ከላይ በተጠቀሰው ስልክ በቴሌግራም መላክ ይችላሉ)

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

- የልዩ ፍላጎት መምህር
- የአረብኛ ቋንቋ መምህርት
- እስፖክን መምህር
- ረዳት መምህራን
- ካሜራ ማን
- ጥበቃና አትክልተኛ

ለማመልከት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 21/2017 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡

ት/ቤቱ

አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ
ስልክ፡- 0113- 48 18 00 /0113- 48 97 05 ሞባይል፡- 0911 72 18 90 /0911 93 24 44


___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ሸህ ደሊል መስጂድ በተገለፀው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት በተለያዩ ዘርፎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ሐዲድ ትሬዲኖግ ባሉት ክፍት ቦታዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


H & M እምነበረድ እና ግራናይት ማምረቻ እና መሸጫ ድርጅት የሽያጭ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የትምህርት ዝግጅት: የማርኬትንግ ምሩቅ

ብዛት: 1

ፆታ: ሴት

ደሞዝ: በስምምነት

ቅጥር ሁኔታ ቋሚ

የስራ ቦታ አየር ጤና
Telagram @Mohabe09

___
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs


AFRAN GENERAL HOSPITAL AT ADDIS ABEBA WANTS TO HIRE DOCTOR OF INTERNAL MEDICINE.

Qualifications
Experience:- more than 3 years

Quantity: 1

Apply in 10 working days

Contact us on
📞 6445
📞 0911629262

አድራሻችን :- አየርጤና አደባባይ አንሳር መስጊድ ፊትለፊት
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት


____
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs


Sebsebe Auto Service Garage is looking for a Mechenic supervisor
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Hamad Health Care Center wants candidates for the following positions

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Miswak dental specialty clinic is hiring qualified candidates for the following positions
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Yusuf ABC PLC is looking to hire professionals
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Mekanisa Abadir School would like to recruit teachers

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ዊዝደም ላንድ አካዳሚ ክፍት የስራ ቦታዎችን ያስተዋውቃል

የስራ አይነት፦.የ ኬጂ ምግዚት
የትምህርት ደረጃ፦ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ብዛት፦ 4


የስራ አይነት፦ .ፀሀፊ
ብዛት 2
የትምህርት ደረጃ ፦ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ
ደምዝ ፦ በስምምነት

አድራሻ ፦ ቤተል በአዲሱ ከ አልአፊያ ሆስፒታል አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ 0946666655
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs

Показано 20 последних публикаций.