ወሀቢያ እና አሻኢራ አህሉ ሱና ማን ነው ? ሰሀቦች እና የዘመነ ሰለፍ ኡለማኦች አሻኢራዎች ነበሩ ? ሸይኽ ሰይፍ አል አስሪ #ኤልያስ_አህመድ
አንዳንዱ እንዲህ ይላል : - "ኡማው አብዛኛው አሻኢራ ነው,
90%አሻኢራ ነው, 95% አሻኢራ ነው", ትላላቹ ።በመጀመሪያው ዘመን ላይ አሻኢራዎች መች ነበሩ. ሰሀቦች አሻኢራዎች አልነበሩም, ታቢእዮችም
አልነበሩም, አራቱ ኢማሞች አሻኢራዎች አልነበሩም, የኩቱቡ ሲታ ባለቤቶች አሻኢራዎች አልነበሩም, ። ማለትም ቡኻሪ ፣ ሙስሊም ፣ አቡዳውድ ፤ ቲርሚዚ ፤ ነሳኢ ፣ ኢብኑ ማጃህ አሻኢራዎች አልነበሩም,በዚህም በቃ በጣም ከባድ ማስረጃ ያቀረበ ይመስለዋል፣ጉዳዩ ግን እንዲያ ...