የሰለፎች መንገድ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ሰለፎች ስንል ሶስቱን ምርጥ ክፍለ ዘመናትና ስብዕናዎቻቸውን ለመግለፅ ነው

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ዛሬ ምሽት በሀበሻ አቆጣጠር 3:00 ላይ “ ሀበሻ ላይ ሙብተዲዖች ( ወሀቢዮች ) የተስፋፉባቸው ምክንያቶች “ በሚል ርእስ ኡስታዝ አል- ፈቂር አብዱልገኒይ በላይቭ ንግግር ያደርጋሉ ።


Репост из: Dinia islamic channel
መዝሀብ መከተል አይቻልም ብሎ ዓዋሙን ቁርኣን ሐዲስ ብሎ አሳምኖ መጨረሻ ላይ ከማ ቃለሁ ኢብኑ ሀዝም ይላል።

ኢብኑ ሀዝም እኮ መዝሀብ አላቸው። መዝሀባቸውም ዛሂሪያ ነው። ማለትም የዳውድ አዝዟሂሪይ መዝሀብ ማለት። እድሜያቸው በሙሉ የለፉትም ለዚሁ መዝሀብ ነው።

መዝሀብ አትከተሉ ከምትል በቀጥታ ዛሂሪያ ሁኑ በለን እንጂ…
#አህሉል_ዊርዲ
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ለዳለቲና አቅራቢያዋ ሙሂቦች

ዛሬ ከመግሪብ ሰላት በኃላ በሸይኽ አህመድ ዳለቲ መስጂድ ሸይኽ ዐውን አል ቀዱሚ የሚታደሙበት የቡርዳህ መጅሊስ ስላለ በረከቱን ተቋደሱ


💫5ኛ ዙር ምዝገባ ላይ ነን💫
ለዒልም ፈላጊዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የዲፕሎማ ደርስ ለ5ኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።

የአፍተር እስኩል ኡስታዞች፣ ከመድረሳዎች ቁርኣንን ብቻ ሀፍዛቹ ለወጣቹ፣  በአካባቢያቹ የተወሰነ የቀራቹ… እንዲሁም ምንም ያልቀራን አዲስ ለሆናችሁ

💫የዳሩል ሒጅራተይን ኢስላማዊ ኮሌጅ መደበኛ ዓመታዊ የዲፕሎማ ደርስ ፕሮግራም ላይ አንድ ተማሪ ተመርቆ ለመውጣት የሚፈጅበት 4 ዓመታት ነው። በእያንዳንዱ ዓመት የተመደቡ የዒልም ፈኖቹ ኩቱቦች አሉ። በአንድ ዓመት ውስጥ የሚማሩት ለ10 ወራት ነው።

📗በዚህ በዲፕሎማ መርሀ ግብር ደርስ የሚሰጠው በሳምንት 5 የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ጁማዕ ነው። በዚህ ፕሮግራም የሚካፈል ተማሪ በት/ት ቀናት በቀን ቢያንስ ደርስ የሚከታተልበት 1 ሰዓት ያለው ሊሆን ይገባል። በተጨማሪም ኮሌጁ ለሚያስቀምጣቸው ህግና ደንቦች ተገዢ መሆንም ይገባል።

📚በዚህ በአራት ዓመታት የሚማራቸው የት/ት ዓይነቶች፦
📗الفقه الشافعي📗أصول الفقه📗أحاديث الأحكام📗السيرة 📗العقيدة📗المنطق📗المصطلح📗الأحاديث الفضائل📗القرآن مع الاتقان📗التفسير📗علوم القرآن📗التجود📗اللغة العربية📗النحو 📗 الصرف📗البلاغة📗أداب البحث والمناظرة📗السلوك والتزكية
ለሁሉም ደረጃ የራሱ የሆነ ኪታቦች አሉት። በተጨማሪም ሁሉም ደርሶች ዓለም ዓቀፍ ኢጃዛ እና የካበተ ዒልም አደብና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች ይሰጣል።

📝ምዝገባ የሚያበቃው ጥር 20 ሲሆን ደርስ የሚጀምረው የካቲት 3 ነው።

✍ለመመዝገብ
👉 https://t.me/Daru_hijra_bot
ወይም
👉 @Darulhijrateyn1 ያናግሩን።

📲https://t.me/DARULHIJRATEYNISLAMICCOLLEGE


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
መጤ አስተሳሰቦችን በዝምታ መግደል ከመሰራጨታቸው በፊት ነው
———————————-

ኢማሙ ማሊክ ረሂመሁሏህ ተዐላ ኢማም አቡ ሀኒፋን ረሂመሁሏህ እንዲህ በማለት ጠየቋቸው :-

“ ለምንድነው ቀደምት ሰለፎች ያላነሷቸውን ዐቂዳዊ ነክ ነጥቦች የሚያነሱት “? ኢማም አቡ ሀኒፋ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተው ተመልክቻለው :-

“በሰለፎች ዘመን እምነታዊ ቢድዐዎች ይፋ አልወጡም ነበር ፣ ግልፅ ላልወጡ ቢድዐዎች ምላሽ መስጠት ይበልጥ ቢድዐውን ማሰራጨት ነው ፣ ለዚያ ነበር የተተወው ፣ አሁን ግን መጤ አስተሳሰቦች ይፋና ግልፅ ወጥተዋል ፣ ይህ እያየን ዝም ብንል ለነዚህ አስተሳሰቦች እውቅና መስጠት ነው “

አል ቀራፊ / አዝዘኺራህ /

“ መጥፎን ነገር በዝምታ ግደሉት ወይም አጥፋት “ የምትለዋን መርህ በተደጋጋሚ ከሸይኾቻችን ሰምተናታል ፣ ግና ይህችን መርህ መረዳት ያለብን ከላይ ኢማም አቡ ሀኒፋ ባብራሩበት መልኩ ነው ፣ ማንኛውንም ንግግር እንደ ዘመኑና ቦታው መረዳት ግድ ነው
https://t.me/sufiyahlesuna


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ወሀቢያ ስለተክፊር የማውራት ሞራል የለውም
————-

✍️ ከነርሱ ውጭ ያሉትን የአራቱን መዝሀብ ተከታይ ሙስሊሞች ከማክፈር አልፈው በጅምላ የጨፈጨፋት ወሀቢዮች ስለ ተክፊር አንስተው ሲያለቃቅሱ ከተመለከትክ ፣ እኛ መች አናከፍራችሁም ብለህ መረጃ ለመደርደር አትሞክር ።

👉 ብናከፍራችሁ እንኳን “ የናንተ ተክፊር ፅድቅ ( መልካም ተግባር ) ሆኖ የኛ ተክፊር ኩነኔ ( እኩይ ተግባር ) የሚሆንበት ምንም ምክንያት የለም “ በላቸው ።

🛑 ወሀቢያ በፍፁም ስለ ተክፊር ልያወራበት የሚችልበት አግባብም ሞራልም የለምና አይ ሞራሉ አለኝ ብሎ ከመጣ ይህን ስለ ተክፊር የሚያወራበትን ቅስምና ክንፍ ሰብረህ አሳርፈው።

https://t.me/sufiyahlesuna


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ኢማም አል ገዛሊይ እና ፍልስፍና
——————————————-

👉 ኩፍርን ባካተቱ የፍልስፍና አስተሳሰቦች የተጠቁ ቀደምትና ዘመናዊ ሙስሊም ተብዬ ወገኖች ኢማም አል- ገዛሊን የመቻቻል እሴትን የማይቀበሉና የፍልስፍና ጠላት አድርገው ይስሏቸዋል ፤ ይህም ሁሉም ሙስሊም የሚስማማባቸው ዐቂዳዊ ጉዳዮችን የካዱ ሙስሊም ፈላስፎችን ስላከፈሩ ነው ።

👉 በተቃራኒው እነ- ጅላንፎ “ ኢማም አል ገዛሊ ፍልስፍና ውስጥ ሰምጠው መውጣት ያቃታቸው ናቸው “ ብለው እኚህን ብርቅዬ ዐሊም ለመወረፍ ይሞክራሉ

❇️ የሚገርመው ከጅላንፎዎቹ ይልቅ ፈላስፎቹ ኢማም አል ገዛሊን በደንብ ተረድተዋቸዋል ፤ ፍልስፍናን ተጠቅመው በፍልስፍና ውስጥ የነበሩ የኩፍር አስተሳሰቦችን በመዋጋታቸው እንደ ትልቅ ውስጣዊ ጠላት ይመለከቷቸዋል
https://t.me/sufiyahlesuna


በቅርቡ ካለፋ የወሀቢያ መሪዎች መካከል አንዱ የሆነው አልባኒ ከላይ ባልለው የድምፅ ቅጂ ላይ እንዲህ ይላል :-

“ እኛ አህመዲዮች አይደለንም ( የኢማሙ አህመድ ተከታዮች ) ፣ የዐቂዳችንንም ሆነ የአስተሳሰባችንን መሪነት ለነዚህ አኢማዎች አሳልፈን አንሰጥም “


👉 ሰለፍ ሰለፍ የምትለዋ ጉረራ እዚህ ጋር ታበቃለች ፣ አልባኒና መሰሎቹ ዘንድ “ ቁርአንና ሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ መከተል “ የምትለው መፈክር ተራውን ህዝብ ማታለያ እንጂ የእውነት ሰለፎችን እንደማይከተሉ ይህ ንግግር በግልፅ ያሳየናል


ኢብኑ ተይሚያ አል- ቁቡሪይ
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️

ኢብኑ ተይሚያ የነቢያቶችና የደጋጎች ቀብሮች ዘንድ ተከታዮቹ ክስተቶች መከሰታችን ጠቅሰዋል ከነርሱም መካከል :-

♦️ ከነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲሁም ከወልዮች መቃብሮች የሰላምታ ምላሽ የሰሙ ሰዎች እንዳሉ
በሰይዱና ዑመር ዘመን አንድ ሰው ወደ ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ቀብር መጥቶ “ አንቱ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ ! ለህዝቦችዎ ዝናብን ይጠይቁ “ ብሎ ከጠየቀ በኃላ ዝናብ መዝነቡ እውነት እንደሆነ

♦️ ጉዳይ ገጥሞት ነቢያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወይም ሌላን ሰው ጠይቆ ጉዳዩ የተፈፀመለት ብዙ ሰው እንዳለ

♦️ ነቢያቶችና ደጋጎቸት መቃብር ዘንድ የኑር ና የመላኢካ መውረድ ፣ እርጋታ መገኘት ፣ ሸይጧንና እንስሳዎች ከመቃብሮቹ መራቃቸውን የመሳሰሉ ከራማዎች እንደተከሰቱ


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ኢማም አል- ገዛሊይ ከአሽዐሪያነት ቶብተዋልን ???
——————-

👉 እንደተለመደው ከሸይኻቸው ኢብኑ ተይሚያ የመጣን ሁሉ ምንም ሳያጣሩ በቅዱስነቱ የሚቀበሉት ወሀቢዮች ሸይኻቸውን ተከትለው ኢማም አል - ገዛሊ “ ኢልጃሙል ዐዋም “ የተሰኘውን ኪታብ የፃፉት በኛ የዐቂዳ መስመር ነው ፣ በዚህ ኪታብ ከአሽዐሪይነት ወጥተዋል ይሉናል

❇️ ኢማም አል - ገዛሊ ኪታቡን የፃፉት ስለ ሙተሻቢህ አንቀፆች ተጠይቀው ነበርና ( በደብዳቤ ) ጠያቂውን እንዲህ በማለት ይጀምራሉ :-

“ ከቁርአንና ከሀዲስ ጥሬ ትርጓሜዎች ተነስተው ምስልን ፣ እጅን፣ እግርን ፣ መውረድ ፣ መዘዋወርን ፣ ዐርሽ ላይ መቀመጥንና መመቻቸትንና የመሳሰሉትን ፣ የጠራው ጌታ የአሏህ ባህሪያቶች ናቸው ብለው የሚያምኑት እንዲሁም ይህ እምነታቸው የሰለፎች እምነት ነው ብለው የሚያምኑት ወራዳና መሀይማን የሆኑ ጠማማ ሙጀሲማዎች ዘንድ ተሽቢህን የሚያስይዙ ስለሚመስሉ የቁርአን አንቀፆችና ሀዲሶች ጠይቀሀኛል “ ።

ኢማም አል - ገዛሊይ / ኢልጃም /

❇️❇️ ከአሽዐሪይነት ወጥተዋል አይደል ???


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አይሁዱ ኔታንያሆ እና ሰለፊይ ነን ባዮቹ መድኸሊዮች በደስታ የተዋጡባት እለት
❇️❇️❇️❇️

👉 ባለፈው ሳምንት እለተ እሮብ ኦክቶበር 16 ታላቁ ሙጃሂድ የህያ አስሲንዋር በአይሁዶች እጅ መስዋእት መሆኑ ይታወቃል

👉 ይህን ተከትሎም መላው የሙስሊሙ አለም ቡድንተኝነትና ወገንተኝነት ሳያጠቃው ከባድ ሀዘን ተሰምቶታል ፣ ከሙስለሙ አልፎ ነፃ አስተሳሰብና ሰብአዊነት ያላቸው ሁሉ አዝነዋል

👉 ይህ በሆነበት ሁኔታ የረቢዕ አል መድኸሊይ የሰለፊያ ክንፍ የሆኑት “ መድኸሊዮች “ ( ሀበሻ ውስጥ በኢልያስ አህመድ የሚመሩ )( ኢብኑ መስዑዶች ) ከአይሁዶች እኩል ደስታቸውን በአደባባይ ሲገልፁ ተስተውሏል

♦️ ከላይ ያለው ቪዲዮ ሌይ አንደኛው ተናጋሪ “አልሀምዱሊላህ ዛሬ የዋሻው አይጥ ተገደለ ፣ ከአሏህ ተአምራቶች መካከል አንዱ ኸዋሪጆች በከሀዲያን እንዲገደሉ ማድረጉ ነው ይላል

♦️ ሌላኛው ተናጋሪ ደግሞ : እንደ ኢኽዋን ፣ ሱሩሪያ ፣ ጀማዐት አትተብሊግ ያሉ ሙብተዲዖች ሲሞቱ ለአሏህ ሱጁድ አሽሹክር እንወርዳለን በማለት በሸሂድ የህያ አስሲንዋር መሞት የተሰማውን ደስታ ይገልፃል

ኢላሂ ሀዘናችንና ብሶታችን ላንተ ብቻ አናሰማለን


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከተወለዱ ጀምሮ ተውሂድ ላይ ነበሩ
   ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል

◦ ሀንበል እንዲህ ይላል :- አቡ ዐብዲላህን ማለትም ኢማም አህመድን እንዲህ በማለት ጠየቅኳቸው : ነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ነቢይ ተደርገው ከመልላካቸው በፊት በህዝቦቻቸው እምነት / ሺርክ / ላይ ነበሩ ብሎ የሚያስብ ሰው / ፍርዱ ምንድነው / ? እርሳቸውም : - ይህ መጥፎ ንግግር ነው ፣ ከዚህ ሰውዬ ንግግር  ሰዎችን ማስጠንቀቅና ሰዎችም እንዳይቀማመጡት ማድረግ ያስፈልጋል ።
◦ እኔም ቀጠል አድርጌ : አንነቃድ አበል ዐባስ የተባለው ጎረቤታችን ይህን ንግግር ይናገራል አልኳቸው ፤ እርሳቸውም : የአሏህ እርግማን ይውረድበት ፣ የነቢዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ህዝቦች ጣኦትን በሚገዙበት ወቅት እርሳቸውም በህዝቦቻቸው እምነት ላይ ነበሩ ካለ ምን አስቀረ ታዲያ?
◦ አሏህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ስለ ዒሳ አለይሂስሰላም ሲነግረን እንዲህ ብሏል :-
◦ “ ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ “ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
    አል-ለጣኢፍ / ኢብኑ ረጀብ/

https://t.me/sufiyahlesuna


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ሸይኽ ዓውንልቀዱሚ ዛሬ እለተ- ሀሙስ ዙህር #ገርጂ ኢብኑ ዓባስ
ከአስር ቡኃላ #ፒያሳ በኒ

ጁሙዓ ከሰዓት መቐለዎች ጠብቋቸው

ምናልባትም እሁድ ለየት ባለ ፕሮግራም በአል ዒምራን መድረሳ

የተረጋገጡ ፕሮግራሞቻቸው እየተከታተልን ምናደርሳቹ ይሆናል ።
በአላህ ፍቃድ 💚💚💚

@ሱፊይ አህለሱና ወልጀመዓህ


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አላዋቂ ደፍር ነው ።❗️

عاصية & آسية

በሁለቱ መሀከል ከፍተኛ የትርጉም ለውጥ አለ ።

آسية
ማለት በዩናን ቋንቋ ፀሀይ የሚወጣበት ምድር ማለት ነው ለዚያም ነው የምስራቁ አለም እስያ ተብሎ የሚጠራው ።

በፍርስኛ ደግሞ የድንጋይ ወፍጮ ማለት ነው እስያ ሀጉርን ካርታ ላይ የተመለከታተ የወፍጮ ድንጋይ ቅርፅ አላት።

በአረብኛ ቆንጆ ያማረ እንደ ማለት ነው ።በታሪክ በዚህ ስም በጉልህ ከምትታወቀ ሴት ውስጥ አሲያህ ቢንቱ ሙዛሂም የፊርአውን ሚስት ትገኛለች።

ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጦ የጀነት ሴት ሲሉ አሞካሽተዋታል አቅላቸው ከሞሉ ሴቶች ውስጥ ቆጥረዋታል።

ይህ ስም የብዙ ሙስሊም ሴቶች መጠሪያ ስም ነው ከሺ አመታት በኃላ ረምዚ መጣና ይህ ስም አይቻልም አለ እንጂ😝😝😝

በጣም ያሳቀኝ ኮንፊደንሱ ማሻ አላህ ቱቱቱቱቱ ብለናል እሱ እያወራው ያለው ስም عاصية ነው ይህ ስም በአይንና(ع) በሶድ(ص) ሲሆን ሚፃፈው ትርጉሙም አመፀኛዋ ማለት ነው በዚህ ስም የሚጠራ ሙስሊም የለም ከላይ የጠቀስነው ስም ግን በአሊፍና[ا] በሲን[س] ነው ሚፃፈው ።

ይህን የማይለይ ግለስብ ቁርአን ለመፈሰር ሲታትር ስታይ ድረድግ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ።

#በስተመጨረሻ የምልህ ነገር ለእሷ የሰጠህውን ምክር ለራስህ አውለው ከዚህ በኃላ አረብኛ በደረሰበት ላደርስ ለራስህ ቃል ግባ።❗️

✍ዘኪ ሀምዛ




Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✨ ረቢዑል አወል ላይ የነቢዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ የሚያከብሩ ወገኖች የነቢዩን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ህያው ማድረግ ፤ የላቁ ወደሆኑት እሴቶቻቸው ፣ እዝነታቸው እና ፍትሀዊነታቸው መጣራት ላይ ትኩረት ያደርጋሉ ።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا قَوَّامِينَ لِلَّهِ شُهَدَاءَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا يَجْرِمَنَّكُمْ شَنَآنُ قَوْمٍ عَلَىٰ أَلَّا تَعْدِلُوا ۚ اعْدِلُوا هُوَ أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ኹኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ፡፡ አስተካክሉ፡፡ እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡


👉 ፍትህ ለወዳጅም ለጠላትም እኩል ነው ።

ቃሪእ አብዱራህማን አስሱደይስ


@sufiyahlesuna


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
اللهم صل على محمد صاحب الأنوار المسك والأنبر حامل اللواء شفيع الأزل

“ አሏህ ሆይ የብርሀን ፣ የሚስክና አንበር ባለቤት በሆኑት እንዲሁም ባንዲራን ተሸካሚና የአዘል አስታራቂ በሆኑት ሙሀመድ (ሰ:ዐ:ወ) ላይ እዝነትህን አውርድ “

https://t.me/sufiyahlesuna


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
ለእስልምና እንግዳ በሆኑ ሙስሊሞች አትረበሹ
✨✨✨

❇️ እኛ አህለሱናዎች ( በተለምዶ ሱፊዮች ) እስልምናችን የጥንት ነው ስንል ትክክለኛውን እስልምና ከአባት አያቶቻችን በተግባር ስለወረስን ነው ።

❇️ አሁን ላይ ቀደምት ኡለሞችን በጥሜት የሚፈርጁ ወገኖች ግን ለእስልምና አዲሶች ናቸው : የሚዲያ ዘመን እስኪመጣ ድረስ እስልምናቸውን በስርአት አያውቁትም ነበር ማለት ነው

❇️ ልጅ ለእናቷ ምጥ አስተማረች እንዲሉ ለእስልምና አዲስ ሆናችሁ ሳለ ነባሩን ሙስሊም እስልምናን ካላስተማርን ብላችሁ ብዙ አትጯጯሁ ፣ እነዚህ ወገኖች ለእስልምና አዲስነታቸው በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይደለም : ከዱርዬነት የተመለሰ ፣ ሰለምቴ ምናምንም የነበሩ ናቸው : ይህ ደግሞ ይበልጥ አዲስ ያደርጋቸዋል


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
🔴 ማዘን ሲገባ መደሰት

🔷 ‹ነብዩሰለሏሁ አለይሂ ወሰልም የሞቱት በተወለዱበት ቀን ስለሆነ በዚያ ቀን ማዘን ሲገባችሁ መደሰት አግባብ አይደለም፡፡ በነብዩ መሞት የመደሰት ያህል ነዉ› የሚል ተቃዉሞ ይደመጣል፡፡ ከምዕተ ዓመታት በፊትም ተነስቶ ነበር፡፡ ኢማም ጀላሉዲን
አልሱዩጢ በቂ ምላሽ በመስጠትገላግለዉናል፡፡ እርሱኑ እንደወረደ
ባቀርበዉ የተሸለ ነዉ፤‹‹ወከፈላሁል ሙእሚኒነል ቂታል›፡

🟢‹‹የነብዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም መወለድ ለኛ ታላቁ ጸጋችን ሲሆን፣ህልፈታቸዉ ደግሞ ታላቁ
መከራችን ነዉ፡፡ ሆኖም ሸሪዐዉ ለጸጋ የሚደረግ ምስጋናን ይፋ በማድረግ፣ መከራን ደግሞ በመታገስና በመደበቅ አዟል፡፡ ልጅ ሲወለድ ዐቂቃ ይደረግ ዘንድ ያዘዘ ሲሆን፣ዓላማዉም ደስታንና ምስጋናን ይፋ
ለማድረግ ነዉ፡፡ በአንጻሩ ሰዉ ሲሞት እርድ እንዲታረድ ወይም ሌላ ነገር ይደረግ ዘንድ አላዘዘም፡፡ እንዲያዉም ሙሾንና የበረታ ሀዘን
ማሳየትን ከልክሏል፡፡ ስለዚህም የሸሪዐዉ መሠረታዊ መርህ ያመላከተዉ
በዚህ ወር (በረቢዕ) ሀዘንን መግለጽን ሳይሆን በነብዩ መወለድ የተሰማ
ደስታን ይፋ ማድረግን ነዉ፡፡›

ምንጭ: ሁስነል መቅሰድ ፊዐመሊል መዉሊድ


https://t.me/sufiyahlesuna


Репост из: ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
✍ ከላይ የጠቀስናቸው የሸሪአ ምንጮች የሰለፎች ቁንጮ የሆኑት አራቱ የመዝሃብ አኢማዎች የተስማሙባቸው ነው ፣ የትኛውም የሰለፍ አሊም አንድ ተግባር ቁርአንና ሃዲስ ላይ ቃል በቃል ካልተጠቀሰ ውድቅ ነው ያለ የለም

📚 ሙብተዲኦቹ ወሃቢዮች ግን ሰለፎችን እንከተላለን እያሉ ሰለፎች ያስቀመጡትን መርህ ይጥሳሉ

💢አንድ ጉዳይ ሸሪአ ላይ የለም ለማለት በትንሹ እነዚህ አራት የሸሪአ ደጋፊ ምንጮች ላይ ተፈልጎ መታጣት አለበት


https://t.me/sufiyahlesuna
href='' rel='nofollow'>

Показано 20 последних публикаций.