😁 ፈገግታ እና ቁምነገር™🌍📚📖


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


"Update incredible facts,stories & News around the World🌍" አለም ላይ የተፈጠሩ እውነታዎችን እያነበቡ ፈገግ ለማለት እና የተለያዩ አስቂኝ ሀላል ቀልዶችንና😂ቁም ነገሮችን በአንድ ቦታ ለማግኘት ይሄን ቻናል ምርጫዎ ያድርጉ!🌍ለጓደኛዎ ያካፍሉ☞ ሼር ያድርጉ👇🆔 t.me/worldfunfactshttps://t.me/joinchat/AAAAAE8f844jumejniE8-g

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


በሀገራችን ውስጥ ሁለት አይነት ሌቦች አሉ
1:ፓሊሶች የሚያሳድዷቸው ጥቃቅን ሌቦች
እና
2:ፓሊሶች የሚጠብቋቸው ትላልቅ ሌቦች!!!


#የአምፑልና_መብራት_ነገር😆🤣

#ኢዜማ:- "እኛ ይዘን የመጣነው አምፑል ሳይሆን ብርሃን ነው"

#ብልፅግና:- "ብርሃን የሚገኘው ከአምፑል ነው"

#ኦፌኮ:- አምፑል obsolete technology ነው: የተሻለ ብርሃን የሚገኘው ከLED Light ነው::

#አብን:- እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ለLED Light "ግዜው አሁን ነው"::

#ልደቱ_አያሌው:- "አምፑል" "ብርሃን" መስጠት የሚችለው በቂ "#የሀይል_ምንጭ" ሲያገኝ ነው: ያለደህና "#ኦፐሬተር" ደግሞ አምፑልም ሆነ LED ብርሃን መስጠት አይችሉም::

#ጃዋር:- ኦፐሬተሩን እስር ቤት አስቀምጠው ስለ"አምፖል"ና "ብርሃን" እየተጨቃጨቁ እንደሆነ የምሰማው ነገር ምንድነው?🙄

#ቶማስ_ኤዲሰን:- እነዚህ ሰዎች ስለምን ይሆን የሚያወሩት?🤔


boss :- ዛሬ ምንድነው የምትሰራው ?

እኔ :- ምንም 🙄

boss :- እንዴት ምንም አትላለህ ትላንት ራሱ ምንም ሳትሰራ ነው የዋልከው እኮ 🤔

እኔ :- አዎ የትላንቱን ስላልጨረስኩ ነው እኮ

http://t.me/worldfunfacts http://t.me/worldfunfacts


ባል ለሚስቱ የሆነ መረጃ እያነበበላት ነው። በሁለቱ መካከል የነበረው የሃሳብ ምልልስ ይህን ይመስላል: -

ባል 👉 «ሴት ልጅ በቀን ውስጥ ከአንደበቷ የሚወጡት የቃላት ብዛት ሶስት ሺህ ሲጠጉ የወንድ ልጅ ግን አንድ ሺህ ብቻ አንደሆነ ታውቂያለሽን ???
.
.
ሚስት 👉 «በሚገባ አውቃለሁ፤ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ነገር ለማይገባቸው ደደቦች የተናገርነውን ቃል በደንብ እንዲረዱት ሁለት ጊዜ ደጋግመን ለመናገር ስለምንገደድ ነው»
.
.
ባል 👉 «ምን ማለት ነው ??»
.
.
ሚስት «አየህ አይደል! ያልኩትን ነገር መድገም
አለብኝ» 😂😂

http://t.me/worldfunfacts


በኤርቱግሩል ፊልም ሰበብ ሙስሊም ሆኛለሁ!!

ነዋሪነቷ በአሜሪካ የሆነው የስልሳ አመት እናት የኤርቱግሩል ፊልምን ከተመለከተች በኃላ ኢስላምን በይፋ መቀበሏን አውጃለች።ስሟንም ኸዲጃ ስትል ሰይማለች።
"በፊልሙ ውስጥ ከዚህ በፊት ተገንዝቢያቸው ስለማላውቃቸው ነገራት፥ስለ አምላክ፣ስለ ኢስላም፣ስለ ፍትህ፣ስለ ሰላም በሚገርም መልኩ ተረድቻለሁ።በአዕምሮዬ ይመላለስ ለነበረ ጥያቄም ምላሽ ሰጥቶኛል"ስትል አሞካሽታዋለች።
ከሷ ጋ አብረው ፊልሙን ሲመለከቱ ከነበሩ ስድስት ልጆቿ የመጨረሻው ልጇም ኢስላምን መቀበሉን ገልፃለች።

©አናዶሉ
Alhamdulillah. Good news.
"በኤርቱግሩል ፊልም ሰበብ ሙስሊም ሆኛለው"

https://www.aa.com.tr/tr/yasam/abdde-60-yasindaki-kadin-dirilis-ertugrul-dizisinden-etkilenerek-musluman-oldu/2134748


ABD'de 60 yaşındaki kadın, 'Diriliş Ertuğrul' dizisinden etkilenerek Müslüman oldu
aa.com.tr


ፈገግ እያሉ መማር ይፈልጋሉን⁉

እንግዳዉስ ወደ ፈገግታ ቻናል ጎራ ይበሉ።።።
http://t.me/worldfunfacts

አንድ ሴት ባሏ ከዉጭ ሲገባ ከፊቱ ላይ የድክመትና የመተገዝ ባህሪይ ይታይበታል፣

እሷ. ምነዉ ሁቢ ምን ሆንክብኝ⁉

እሱ ዛሬ የተፈጠረዉን ብነግርሽ አስደጋጭ ዜና ነዉ ዉደ‼️


እሷ. አስጨነከኝ እኮ ሀቢቢ ንገረኝ እንጂ😔


እሱ ___☞የሀገሩ መንግስት እኮ ሁለት ያላገባ ይገደል የሚል አዋጂ አወጀ።

እሷ. ወይ ሀቢቢ ለዚህ ነዉ እንደ ታዳ ምን ቸገረህ. አሏህ እኮ ለጂሀድ መርጦህ ነዉ 😂😂👍😊

ሴቶችዬ የ 2/3/4 የሚባል ነገር ያመናል አደለ?😂

ቁም ነገሩ. ሴት ልጂ ብልሀተኛ ነች።።

http://t.me/worldfunfacts
http://t.me/worldfunfactsbot






ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ‼

መፃፍና ማንነብ ሳይችል ዲግሪ የሚቀበለው ሰው ግን " ምን " ሊያደርግለት ነው?
http://t.me/worldfunfactsbot http://t.me/worldfunfactsbot


😂😂 ሰልፊ ፎቶ የመነሳት ሱስ ያለባቹ እስኪ የዚህን የጥናት ውጤት እንዴት ታዩታላቹ? የሰልፊ ፎቶ ሱስ ያለበት ሰው የአእምሮ መዛባት (brain disorder) #በሽታ ተጠቂ ነው እያለ ነው የጥናቱ ውጤት፣ ምን ትላላቹ?

ምንጭ:– https://www.healthline.com/health-news/do-you-know-somebody-who-suffers-from-selfitis

Selfitis: What Is It? Who Has It?
healthline.com

😂የሰልፊ ሱስ ያለባቸውን ሜንሽን አርጓቸው😂
👇👇👇👇👇
t.me/worldfunfactsbot
t.me/worldfunfactsbot






ያራዳው ልጅ ደዕዋ (ክፍል 1)

[ከSOMI TUBE የተወሰደ]
http://t.me/worldfunfacts

"እ በያ! የጀሊሉ ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! ፒስ ነዋ? እኔ ምለው? ሀቅ መናገር እና በሀቅ መፍረድ የት ነው የጠፋው? ጀሊሉዬን!! ሙስሊሙ ፒፓ(people) ከነ በጥራቃ ሳክሰኛ ሆኖ የለ እንዴ! በነገራችን ላይ ሳክስ ማለት አንድ ሠው የሌለ ነገር እየፎገረ ሲቀደድ፣ ያልሾፈውን እንደሾፈ ሲቶክክ ማለት ነው፡፡ አልገባችሁም? ረበና ያስረዳቹ! እና ዘመድ ከነ ሰካሽ ሆኗል፡፡ ሀቀኛ እንደ ገበየሁ ነው ሚሾፈው፡፡ አንድ ሠው ሀቅ ከፈሳ የሌለ ነው ሚጠቆረው፡፡ ስለዚ እንዳይበላ ሲል ይሰክሳል፡፡ ግድ ነዋ! ግን ወላሂ ማይነፋ ሙድ ነው፡፡ ጥንት አባቶቻችንኮ ሲተርቱ
"እስላም ካበለ ቀኑ ዘነበለ፡ እስላም ከዋሸ ቀኑ ተበላሸ" ይሉ የነበረው የምራቸውን ነበር፡፡ http://t.me/worldfunfacts ዛሬ መርኬ (መርካቶ) ዕቃ ልትከረትሱ ብገቡና ፎሽ ፎሽ አርጋቹ ከአንዱ ብራዳ ቤት ብዘልቁ... ጎቤ ፂሟን ለቃ በቃ የሌለ ሼካ ሙድ እየተጫወተች ምናምን የቻይናውን የቱርክ ምናምን ሙድ እየሰከሰች የሌለ በላጣ(ፈርቅ(ጭዌ)) ስታራምድ ብታዩ የሌለ ነው ምትጨረቡት! ማለቴ ምትጦለቡት አባባሌ ትሸቀባላቹ! ኡፍፍፍፍፍ በቃ ቀናችሁ ነው ሚከነተው... እዚች ጋ ማለት ነው በያ... የረሡላችንን ሙድ (ሱና) ላያችን ላይ እየተከለመ ተግባራችን የሌላ ሙድ ከሆነ እስልምናችን ላይ ነው ሙድ ምናሲዘው

...አንዴ የኡ/ያሲን ኑሩን ሙቪ እየከለምኩ አንድ ሚገርም ጭዌ ሲተርክ ሰምቼ ሆዴ ቡጭ ቡጭ አለብኝ

"ሕንድ በእንግሊዝ መንንጄ በተያዘችበት ጊዜ ሙስሊሞች ና ሒንዱዎች መሐል የሌለ ዋር (war) ይነሳና ባለመዶሻው ጋር ይቀርባሉ
የተጣሉት በቦታ ነበር እና ሁለቱም ቦታው የኔነው ምናምን ሼ ተጫወቱ፡፡ ከዛላችሁ ፈራጁ ብሎ አዘዘ፡፡ ከዛ በት በት ብለው አንድ ረበናን ሚፈራ ሼካ አመጡና ፈራጁ ስፓቱ የማን እንደሆነ ሲጠይቃቸው
http://t.me/worldfunfacts

> ብለው ላሽ አላሉም?!! አስበው ጀለስ አላህን የሚያርፉ ዓሪፎች ስለሚፈሩት አይሰክሱም!!!! እኛስ በያ?
ይቀጥላል ...........
http://t.me/worldfunfacts

http://t.me/worldfunfactsbot


ብዙን ግዜ ሳቅና ቀልድ እንዲሁም ጨዋታ ከሚያበዙ ሰዎች ጀርባ ብዙ መከፍትና በደል አለ ከኃላቸው ሰው ያልተረዳላቸው!
Roberto di ma
tio


😊ለፈገግታ
አንዱ ሀሰተኛ ነቢይ ነኝ ብሎ ሲሞግት ኸሊፋው ዘንድ አመጡት።
ንጉሱም ሹማምንቶቹ በተሰበሰቡበት ነቢይ ነኝ ባዩን፦ እውን አንተ ነቢይ ነህን?
እሱም፦ አዎን!
ንጉሱም፦ ማስረጃህ ምንድነው?
እሱም ፦ እናንተ ሁላችሁም በአሁን ሰአት በልባችሁ የምታስቡትን እነግራችኋለሁ! አለው።
ንጉሱም፦እሺ ንገረን ምን እያሰብን ነው?
እሱም:– አሁን የምታስቡት ይህ ሰው ሀሰተኛ ነቢይ ነው! እያላችሁ ነው አለ 😄😂

http://t.me/worldfunfacts


"ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ሳተላይት ለምንድነው የምታመጥቀው?"
"የመጀመሪያውን ፍለጋ"




ከልክ ያለፈ የምግብ ጥጋብ ሰውነትን ያገዝፋል፣ ቀልብን ያደርቃል፣ ጮሌነትን ወይንም ብልሃትን ያስወግዳል፣ እንቅልፍን ያመጣል፣ ከዒባዳ ያሳንፋል።

ኢማሙ ሻፊዒ

http://t.me/worldfunfacts


አንድ ትምህርት ቤት የሚማር ተማሪ ቲቸሩ ጋር ሄዶ “ቲቸር የሂሳብ ቀመሮችን መስራት እንደምችል ታዉቂያለሽ? ሰዎች 'ከባባድ' ናቸዉ የሚሏቸዉን መፃህፍትን ሳይቀር እንዳነበብኩ አልሰማሽም??” እያለ ያደረገዉንና ጥግ የደረሰ እዉቀት ባለቤት መሆኑን ሊገልፅላት መሞከሩ አስገርሟታል፡፡
አስተማሪዋም ያወራዉን ሁሉ አዳምጣ ከጨረሰች በኋላ እንዲህ አለችዉ “ሂድና ግማሽ ዉሃ በዚህ ኮዳ ይዘህ ና!”ሔዶ ግማሽ ዉሃ አመጣ...ኮዳዉን አንስታ ስታወዛዉዘዉ አያት፡፡ “ምን ትሰማለህ?” አለችዉ
“የዉሀዉ ድምፅ ይሰማኛል” አላት “ጥሩ! አሁን ደግሞ ይህንን ኮዳ እስከአፉ ድረስ ሞልተኸዉ ና” አለችዉ፡፡ ሄዶ ሞልቶ ሲመጣ ኮዳዉን ተቀብላ ስታወዛዉዘዉ አየና “አሁን ምንም ድምፅ የለዉም” አላት፡፡
እንዲህ መለሰችለት..
.“እዉቀትም እንደዚሁ ነዉ፡፡ በትንሹ ወይም በግማሹ የሚያዉቁ ሰዎች ብዙ ያወራሉ...'ካልተደመጥኩ!፣ጆሮ ካልተሰጠኝ' ብለዉ ችግር ይፈጥራሉ...ነገር ግን ምርጥ ጭንቅላትና የበሰለ እዉቀት ያላቸዉ ባገኙት ነገር ላይ በሙሉ 'እኔ እኔ እኔ!' እያሉ እጃቸዉን አያወጡም፡፡
ማዉራት ሲኖርባቸዉ ብቻ ጥቂት ያወራሉ፡፡በእዉቀት እስከ ገደፉ የተሞሉ ሰዎች ጩኸት አያበዙም፡፡
ረጋ ያሉ ናቸዉ!
"ብልህ ሰዎች ማዉራት ያለባቸዉ ሃሳብ ስላለ ብቻ ያወራሉ ሞኞቹ ግን ማዉራት ስላለባቸዉ ያወራሉ"

http://t.me/worldfunfacts
http://t.me/worldfunfacts


የኛስ ነገር🙆‍♂🙆🙆‍♀😂😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.

8 045

подписчиков
Статистика канала