🔸 👉 የሠው ልጅ ከአውሬ በላይ ሆኖ ማየት ከባድ ነው !!
የሠው ልጅኮ አዕምሮን የተሠጠው ሊያስብበት እንጀ ከእንሰሳት በታች ወርዶ ሊገኝ አይደለም !!
የእህቶችን ህይወት ለማበላሸትና የለፉበትን ገንዘብ ለመሠልቀጥ ብለው አዕምሯቸውን የሸጡ ከእንሠሠሳት በታች በማሠብ ላይ ያሉ ወንዶችን አላህ በጥበቡ ይበቀላቸው !!
በጣም የሚገርመው ነገር ይህንን ግፍ ና በደል ሠርቶ የፍርዱ ቀን ባይኖር ህመም ነበር ነገር ግን ከአላህ ፊት ቁሞ መተሳሰብ አለ !!
እነዚህን የቁረኣን አንቀፆች ሳነብ በደለኞች የእጃቸውን እንደሚያገኙ ሳስታውስ ደስስስስ ይለኛል !!
﴿إِنَّ الَّذينَ فَتَنُوا المُؤمِنينَ وَالمُؤمِناتِ ثُمَّ لَم يَتوبوا فَلَهُم عَذابُ جَهَنَّمَ وَلَهُم عَذابُ الحَريقِ﴾
﴿وَلا تَحسَبَنَّ اللَّهَ غافِلًا عَمّا يَعمَلُ الظّالِمونَ إِنَّما يُؤَخِّرُهُم لِيَومٍ تَشخَصُ فيهِ الأَبصارُ ﴿مُهطِعينَ مُقنِعي رُءوسِهِم لا يَرتَدُّ إِلَيهِم طَرفُهُم وَأَفئِدَتُهُم هَواءٌ﴾
https://t.me/Abumahiasselefi