በኪየቭ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በጥቃት ስጋት የተነሳ በጊዜዊነት ተዘጋ
በኪየቭ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በዛሬው እለት ከፍተኛ የአየር ጥቃት ሊደርስበት እንደሚችል የሚገልጽ ልዩ መረጃ ከደረሰው በኋላ ለጊዜው ተዘግቷል።
ከከፍተኛ ጥንቃቄ የተነሳ ኤምባሲው ይዘጋል፣ የኤምባሲው ሰራተኞችም በመኖሪያ ቤታቸው እንዲጠለሉ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል ሲል ኤምባሲው ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የአየር ማስጠንቀቂያ በሚሰማበት ጊዜ የአሜሪካ ዜጎች ከጥቃቱ ለመጠለል በሚያስችላቸው ቦታ ሆነው እንዲዘጋጁ ኤምባሲው መክሯል።
@Addis_Reporter