አለም አቀፍ የመኪና አምራቾች እና የገበያ ድርሻቸው ምን ይመስላል?
በአለም አቀፍ ገበያ ሰፊ ተፈላጊነት እና የገበያ ድርሻ ባላቸው የመኪና አምራቾች መካከል የሚደረገው ፉክክርም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል።
ይህ ፉክክር ምቾትን፣ ፍጥነትን፣ የደህንነት ዋስትናዎችን፣ ውብትን እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን መሰረት አድረጎ በገበያ ውስጥ ላቅ ያለ ድርሻን እና ተቀባይነትን ለማግኝት በሚደረግ እሽቅድድም ይገለጻል።
የተለያዩ አለም አቀፍ ኩባንያዎችን የገበያ ድርሻ እና ተቋማዊ ቁመና ዝርዝር የሚያወጣው “ካምፓኒስ ማርኬት ካፕ” በአለም አቀፍ ደረጃ ዋና ዋና የሚባሉ 63 የመኪና አምራች ድርጅቶች አጠቃላይ የገበያ ድርሻ 2.129 ትሪሊየን ዶላር እንደሚገመት አመላክቷል።
@Addis_Reporter