ዛሬ ጠዋት በጂማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ተቃውሞ ተነሳ። የተቃውሞው ምክንያት በህዝባችን ላይ ግድያ ይቁም የሚል እንደሆነ ተዘግቧል። የፀጥታ ሀይሎች ተቃውሞው እንዳይባባስ ጥረት አድርገዋል። ተማሪዎቹ ቁርሳቸውን ሳይበሉ ነው ደ ተቃውሞ የወጡት።
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
@Addis_Reporter