በርካታ ሰዎች ተገደሉ‼️
👉ሰዎቹ የሞቱት የጅቡቲ መንግሥት ዛሬ ጠዋት በፈፀመው የድሮን ጥቃት እንደሆነ የአፋር የመረጃ ምንጮች እየተገለፁ ቢሆንም የተረጋገጠ ነገር የለም‼️
በአፋር ክልል በቀብር ስነ ስርዓት ላይ የነበሩ ሰዎች መገደላቸውን እየሰማን ነው‼️
ጥቃቱ የተፈፀመው ዛሬ ጠዋት በኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ሲሆን በርካታ የአፋር እናቶች እና ህፃናት ሞተዋል፣ ተጎድተዋል። እሰካሁን ስምንት ሰዎች ሞቷል።
ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው በቁጥር እስከአሁን በውል ባይታወቅም የተጎችዎች ቁጥር 30 ሊደርስ እንደሚችል ምንጮች ገልፀዋል።
@Addis_Reporter