Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
USAID ን ዘግተነዋል:- ዶናልድ ትራምፕ‼️
ይሄ አለምአቀፍ የእርዳታ ድርጅት የአፍሪካ ሃገራትን ሰነፍ እና እርዳታ ጠባቂ እንዲሆን አድርጓቸዋል። የአፍሪካ ሃገራት እራስን የመቻል ባህል እንዲያዳብሩና በእራሳቸው እንዲተማመኑ እንፈልጋለን"ሲሉ ተናግረዋል።
ኬንያ በ USAID እርዳታ በጤና ዘርፉ የተቀጠሩ ከ 40,000 በላይ ተቀጣሪዎችን ልታሰናብት ነው።
@Addis_Reporter