⚖️ Law department
🔨 ትምህርቱ ሽምደዳ ሲሆን ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ማለት አይቻልም። ምክንያቱም ከመጀመሪያ አመት የመጀመሪያ ሴሚስተር ውጭ ያሉት የኮርሶች ፈተና open book ነው።
😄open book ማለት መምህሩ የሚፈቅድላችሁን ማንኛውም መፅሀፍ ይዛችሁ መግባት ትችላላችሁ።
🔨 ከዚህ በተጨማሪ የምትማሩዋቸውን ኮርሶች ማቴሪያል መፅሀፎች ከ መፅሀፍት ቤቱ ይሠጡዋችኃል።
🧑🎓ወደ ፈተናዎቹ ስንመለስ ከላይ እንዳልኳችሁ ከመጀመሪያ አመት ሁለተኛው ሴሚስተር ጀምሮ case ይሆናል የምትፈተኑት። ይህም ማለት የሆነ የፍርድ ቤት ክርክር አይነት ይሰጣችሁና ውሳኔውን እናንተው የምትሰጡት ይሆናል።
😏እዚህ ጋር የማልደብቃችሁ ነገር English language ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችኃል። ምክንያቱም ውሳኔያችሁን ከ civil code አንቀፅ ጠቅሳችሁ ማብራራት ስለሚጠበቅባችሁ።ስለዚህ law መግባት ምትፍልጉ ልጆች የኢንግሊዘኛዋን ነገር አደራ 🫡
⚖️Law department ለመግባት በመጀመሪያ ፍሬሽማን course 1st semester ትወስዱና then law and other social science ተብሎ 2nd semester ላይ ይከፈላል :: እዚህ ጋር ግን law መግባት ሚፈልጉ ተማሪዎች በCOC or በGPA ዉጤታችሁ ነዉ እንዲህ ሲባል አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች በGPA እና በentrance result ሲሆን ሌሎቹ ደሞ በentrance result እና በCOC ይሆናል :: ለምሳሌ ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ COC የለም, entrance result 30% እና GPA 70% ተይዞ ከ50 ማይበልጡ ተማሪዎችን law ያስተምራል::
🧑⚖️በመጨረሻም ከተመረቃችሁ በኋላ ለ 6 ወር ያክል የደሞዛችሁን ግማሽ እየተከፈላችሁ ለ 6 ወር ያክል ስልጠና ትወስዳላችሁ። ለምሳሌ አማራ ክልል ከሆናችሁ ባህር ዳር ትሰለጥናላችሁ። በመጨረሻም ዳኛ😎።
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️