ACCOUNTING AND FINANCE 💵
💰Accounting ማለት ምን ማለት ነው❔
Accounting ማለት ➡️የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶችን
✍️መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍መተንተን እና
📝ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞያ ዘርፍ ነው😎
🟢እንዲሁም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል።
Finance ማለትስ❓
💵Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አያያዝ ጋር የተያያዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል። ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል። የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ስናጠቃልለው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል 🧐❓
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance 🥰😌
በጥቂቱ ለማየት ያህል
💸Accountant
💸Financial Analyst
💸Auditor
💸Tax Advisor
💸Financial Controller
💸Investment Analyst
💸Risk Manager
💸Treasury Analyst
💸Budget Analyst
💸Credit Analyst
💸Forensic Accountant
💸Management Accountant
💸Financial Planner
💸Compliance Officer እና የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።
ግን አንድ ችግር አለ 🫡
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት ያስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት 😁 ምናምን ሊያስፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈🥸
💵 ገቢውስ(ደሞዙስ) ምን ያክል ነው ከሀገራችን Economy አንፃር ❓
አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
🏦ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant (ለማጅ፣አዲሰ) በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡
Manager 🤵♂️ ከ25-100ሺ ብር🥶
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል እናም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ታገኛላቹ::
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነገር 👇
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል 😢ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😔😎
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው🙂😘
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ ከበድ ቢልም በጣም አሪፍ ነው::
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው::
ሌላው ነገር 😳 ትምህርቱ ሽምደዳ እንዳይመስላችሁ የconcept ነገር ይበዛዋል ለዛም ነዉ ብዙ ተማሪዎች በዚህ field exit exam ለማለፍ ሚቸገሩት😭 calculation, ቃላቶቹ እንደየ አገባባቸው ይለያያሉ ለምሳሌ debit እና credit accounting ላይ ብዙዎችን ሚያምታቱ ቃላት ናቸው 😁
በዚው አያይዘን እንደ TIP ምንነግራችሁ ነገር ደሞ Business management እና accounting 93% ተመሳሳይ ናቸው 😄በጣም ትንሽ ልዩነት ብቻ ነዉ ያላቸው በተረፈ በጥልቀት ለማወቅ bank ቤት ሚሰሩትን ሰራተኞች ጠይቋቸው
Natural ተማሪዎችም የመማር ዕድሉ አላችሁ ለምሳሌ weakend class..... ሰፋ ያለ ነገር ስለ weakened class ትምህርት እንዴት ከግቢው ትምህርት ጋር ጎን ለጎን እንደምትማሩ እና አንዳንድ ምክሮችን ወደ ፊት እንነግራቿለን✅Beki ነበርኩ ይመቻችሁ 🍸
ይቀጥል ምትሉ እስቲ 👍❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️