Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🛑
በ1 ቀን ጾም የ2 ዓመት ወንጀል⁉️
✍️የእዝነቱ ነብይ ነብዩ ሙሐመድﷺ በተከበረው ሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦
📚«صيام يوم عرفة، أحتَسِب على الله أن يكفِّر السنة التي قبله والسنة التي بعده.»
«የዐረፋ ቀን ጾም አላህ ዘንድ ያለፈው ዓመትና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል እንደ ሚምርልኝ አስባለሁ (እከጅላለሁ)።»
[ክጃሎታቸው እውን ነው!!]
ላ ኢላሃ ኢለላህ❗
የአንድ ቀን ጾም የሁለት ዓመት ወንጀል ያስምራል??
💫ሁላችንም እንፁም፤
💫ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን እናስታውስ፤
💫ሁላችንም ይህንን መልእክት ወደ ሌሎች ሼር እናድርግ!!
📞ተደዋወሉ;
📲ተዋወሱ;
🤝ሁላችሁም ጹሙ!!
🛑እውነቱን ለመናገር: በነገው ቀን መጾም እየቻለ የሚበላ ሙስሊም ማየት ከነውርም በላይ ነውር ነው።
🛑በድጋሚ ያስተውሉ!!
የነገው ዕለት ማለት በየትኛውም ቀን ከሚደረገው ዱዐ የበለጠ በነገው ዕለት የሚደረገው ዱዐ ተቀባይነቱ የሚከጀልበት ቀን ነው።
እንዲሁም………
ከየትኛውም ቀን በበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነጃ የሚልበት ቀን ነው።
❌በጭራሽ በጭራሽ አንዲትም ደቂቃ በከንቱ ማለፍ የለባትም!!
https://t.me/hamdquante
👆
👇
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

❌ምን ዓይነት እድለ ቢስ ሰው ነው ይህንን ጾም የሚያስመልጠው??
💫ሁላችንም እንፁም፤
💫ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን እናስታውስ፤
💫ሁላችንም ይህንን መልእክት ወደ ሌሎች ሼር እናድርግ!!
📞ተደዋወሉ;
📲ተዋወሱ;
🤝ሁላችሁም ጹሙ!!
🛑እውነቱን ለመናገር: በነገው ቀን መጾም እየቻለ የሚበላ ሙስሊም ማየት ከነውርም በላይ ነውር ነው።
🛑በድጋሚ ያስተውሉ!!
የነገው ዕለት ማለት በየትኛውም ቀን ከሚደረገው ዱዐ የበለጠ በነገው ዕለት የሚደረገው ዱዐ ተቀባይነቱ የሚከጀልበት ቀን ነው።
እንዲሁም………
ከየትኛውም ቀን በበለጠ አላህ ባሮቹን ከእሳት ነጃ የሚልበት ቀን ነው።
❌በጭራሽ በጭራሽ አንዲትም ደቂቃ በከንቱ ማለፍ የለባትም!!
https://t.me/hamdquante
👆
👇
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
quote> href='' rel='nofollow'>