የአሁን የህይወት ሁናቴዬ በባለፈው የተከሰቱ ነገሮች ውጤት መሆኑ እውነት ነው ነገር ግን ደግሞ በባለፈው የተከሰተው ነገርም አሁንም የህይወቴ የአሁን ሁናቴ ነው እናም እኔን ደስታየን የነሳኝ በእርሱ መታነቄ ነው
ለአፍታ ግዜ ያህል የአንተን የህይወት ሁናቴ እርሳውና አትኩሮትህን ህይወትህ ላይ አድርግ
ልዩነቱ ምንድነው?
የአንተ የህይወት ሁናቴ ህልውናውን ያገኘው በግዜ ውስጥ ነው የአንተ የህይወት አሁን ነው የአንተ የህይወት ሁናቴ በአዕምሮ የተበጅና የተቀነባበረ ትርኪ ምርኪ ነው እውነታውና ሀቁ የአንተ ህይወት ነው
ወደ ህይወት የሚያመራው ጠባብን በር ፈልግ ይህ ወደ ህይወት የሚያመራ ጠባብ በር አሁን (የአሁን ግዜ) ይባላል ህይወትህን ወደ እዚህ ወደ አሁንና አሁን ግዜ አጥብበው የአንተ የህይወት ሁናቴም በተግዳሮት የተሞላ ሊሆን ይችላል (የአብዛዎቹ ሰዎች የህይወት ሁናቴም በተግዳሮት የትሞላ ነው) ነገር ግን አሁን በዚህ ቅፅበት ማናቸውም አይነት ተግዳሮት የምትላቸው ነገሮች ካሉ ነቅሰህ አውጣቸው ነገ ወይም ከአስር ደቂቃ በኃላ አይደለም አሁን ነው አሁን በዚህ ቅፅበት አሉብኝ የምትላቸው ችግሮች አሉህን?
አንተ ተግዳሮትህ በዝቶ ተግዳሮተ ሙሉ ከሆንክ ማንኛውም አይነት አዲስ ነገር ይገባበት ዘንድ ቅንጣት ታክል ቦታ የለህም ለመፍትሄ የሚሆን ስፍራም የለህም ስለሆነም የሆነ አይነት ስፍራ ማዘጋጀት በቻልክ ቁጥር የተወሰነ ክፍት ቦታ ፍጠር ስለሆነም ከህይወትህ ሁናቴ ውስጥ ህይወትህን አገኘህ ማለት ነው
ስሜት ህዋስህን እስከ ጥግ ተጠቀምበት እዚያው ያለህበት ቦታ ሁን ::ዙሪያ ገባውን ተመልከት ሳታስተነትን እንዲሁ ዝም ብለህ ብቻ ተመልከት የብርሀንን ፀዳል የቅለማትን ህብረ ውበት ተመልከት እያንዳንዱን ነገር ያለበትን የአርምሞ ሁናቴን ተገንዘብ እያንዳንዱ ነገር እንዲሆን ያደረገውን ክፍተት ተመልከት
ጥኡም ድምፆችን አዳምጥ ድምፆችን እንዲህና እንዲያ ነው ሳትል ዝም ብለህ አዳምጣቸው ከድምፅቹ ውስጥ ያለውን አርምሞ (ዝምታ) አዳምጥ
የነካህውን ማንኛውንም ነገር ስሜቱ ያሰማህ ለህልውነቱም እውቅና ስጥ የአተነፋፈስህን ስርአትህን ትንፋሸ ምትህን አስተውለው አየር ስትስብ እንዲሁም ስታስወጣ ስሜቱ ይሰማህ በሰውነትህ ውስጥ ያለውን ብርታት ስሜቱ ይሰማህ እያንዳንዱ ነገር ሁነቱን እንዲሆን ፍቀድ ከውስጥም ከውጭም የሁሉንም ነገሮች ሁነቱን ፍቀድ ወደ አሁን ጠልቀህ ግባ ከግዜ የህልም ቅዠት ነቅተህ ወደ አሁን ውስጥ ግባ
እያወሳሰበ በግዜ ጠፍንጎ የያዘህን አዕምሮ ከወደኋላህ እየጣልክ ወደፊት እልፍ ማለትህን ቀጥል አቅምህንና ጉልበትህን ከሚመጠው ወፈፌው አዕምሮ አምልጥ እርሱ ነገሮችን ነገ ከነገ ወዲያ እያለ አስፈላጊም ሲሆን የትናንትናውን እየከለሰ የህይወት አቅምህን ምጥጥ እያደረገህ ነውና እርሱን ጥሰህው ውጣ ከግዜ የህልም ቅዤት ነቅተህ ወደ አሁን ውስጥ ግባ
💚 ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow