Репост из: 💚ውብ አሁን !!
መገለጥ / enlightenment)🌺
ከሆነ አይነት ልኬት ከሌለውና ከማይጠፍ ሁኖት ግን ከአንተ ዕጅጉን ከሚልቅ አንተነትህ ጋር አንድ አምሳል አንድ አካል የመሆን ስሜት ተፈጥሮአዊ ሁናቴህ ነው መገለጥ ከስምና ከመልክ ቅርፅ ባሻገር የአንተን እውነተኛ ተፈጥሮ መፈለግ ነው
የዚህ ቁርኝት ስሜት አለመሰማት የመነጠል የማይጨበጥ ቅዠትን ይፈጥራል:: ማለትም ከራስህ መነጠል እንዲሁም በዙሪያህ ካለው አለም ነገር ጋርም መነጠልን ይፈጥራል:: ፍርሀት እና ውስጣዊ እንዲሁም ውጫዊ ግጭት የተለመደ ይሆናል
💚 ውብ አሁን !!
@All_WeHaveIsNow