ለአዕምሮና ለአዕምሮ እውቀት አንድ ስፍራ አለው ስፍራውም በዕለት ተዕለት የህይወት ኑሮ የሚከወኑ ሁናቴዎችን ነው የሆነ ሁኖ አዕምሮና የአዕምሮ እውቀት መሆን ካለበት ስፍራው በዘለል ሁሉንም አይነት የህይወት ዘየህን የሚቆጣጠር ከሆነ (ይህ ከሌሎች ሰዎች ከተፈጥሮ ጋር ያለህንም ግንኙነት ያካትታል) አዕምሮ ጭራቅ ተቀፅላ (ጥገኛ) ይሆናል ይህ ጭራቅ አደብ ግዛ የማይሉት ነውና መጨረሻው በምድር ላይ ህይወት ያለውን ሁሉንም ነገር በመግደል እና በመጨረሻም የተጠጋበትን አስጠጊውን ሰው በመግደል ወዲያውም እራሱን በመግደል ይጠናቀቃል
💚ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
💚ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow