Репост из: 💚ውብ አሁን !!
የእራሱን ነገር ስራ ከማየት ዝንጎ የሆነ አዕምሮ የራሱ ችግር ጠንሳሽ (ፈጣሪ) እራሱ ይሆናል:: ከራሱ ዝንጎ ( ንቃተ-ህሊና አልባ ) ከመሆኑ የተነሳ እራሱ የሚጠነስሳቸውን ችግሮች በራሱ ላይ እንኳ አያስተውላቸውም ስለሆነም እራሱ ከፈጠራቸው ችግሮች ጋር እራሱ ይላተማል (ይታገላል):: ይህም ትግል መልሷ እራሱ ላይ የበዛ ስቃይን ይፈጥራል::
💚ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow
💚ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow
@All_WeHaveIsNow