Репост из: 💚ውብ አሁን !!
ሁልጊዜም ቢሆን አሁንን "እንሆኝ"በለው ግዜው አሁን ነው እርሱም አንድየውኑ ተከስቷል:: እናም አንድየውኑ ከተከሰተ ነገር ጋር ውስጣዊ ግብግብ ከመፍጠር በላይ ምን ከንቱ ነገር አለ? ምንስ እብደት አለ? ህይወት አሁን ናት ሁልግዜም ቢሆን አሁን ነች::
ታድያ እንዲህ ከሆነ ህይወትን እራሷን ከመቃወም በላይ ምን አይነት እብደት ሊኖር ይችላል:: ለአሁን እጅህን ስጥ ህይወትን እሺ በላት እናም ህይወት አንተ ጋር ከመገዳደር ይልቅ አንተን ሰጥ ለጥ ብላ ስትገዛልህ ትመለከታለህ::
💚 ውብ አሁን!!
#acceptance
@All_WeHaveIsNow
ታድያ እንዲህ ከሆነ ህይወትን እራሷን ከመቃወም በላይ ምን አይነት እብደት ሊኖር ይችላል:: ለአሁን እጅህን ስጥ ህይወትን እሺ በላት እናም ህይወት አንተ ጋር ከመገዳደር ይልቅ አንተን ሰጥ ለጥ ብላ ስትገዛልህ ትመለከታለህ::
💚 ውብ አሁን!!
#acceptance
@All_WeHaveIsNow