Репост из: 💚ውብ አሁን !!
No thought has any power. You have power. And when you identify and believe in the thought you give power to the thought.
~ Mooji
ሀሳቦችህ ባንተ ላይ ስልጣን የላቸው :: አንተ እነሱን ስታምናቸው ባንተ ላይ ትሹማቸዋለህ ስልጣን ትሰጣቸዋለህ :: ደስታ ቢስ እንዲያደርጉህ፣ እንዲያስከፉህ፣ እንዲያሳዝኑህ፣ እንዲያስቆጩህ፣ እንዲያበሳጩህ .. ይህም የሆነው አንተ ከሀሳቦችህ ጋር በመቆራኘትህ ( ሀሳቦችህን በማመንህ ) ነው ::
💚 ውብ አሁን!!
@All_WeHaveIsNow