ብዙውን ጊዜ " እኔ" ነኝ ብለህ የምትጠቅሰው አንተነትህን አይደለህም ። ወሰን የለሽ ተፈጥሮዕዊ ማንነትህን በአዕምሮህ ውስጥ በሚፈጠር የ " እኔነት " ስሜት (ego ) አልያም ከ "አንተ " ጋር ባሉ በተቆራኘሀቸው ማንኛውም ነገራቱች በአስፈሪ ሁኔታ ታኮስሰዋለህ።
💚 ውብ አሁን!!
#NewEarth
@All_WeHaveIsNow
💚 ውብ አሁን!!
#NewEarth
@All_WeHaveIsNow