Репост из: 💚ውብ አሁን !!
ፀሐይ በምትወጣበት ጊዜ, ተደሰት, ነገር ግን ደመናዎች ተሰብስበው መተው ሲጋርዶት በዚያ ለነበረችው ፀሀይ ማልቀስ አትጀምር። ሀይልህንም በማልቀስ ከማባከን ይልቅ አሁን ባሉት ደመናዎች ተደሰት ። ደመናዎች ደግሞ መልሰው ሲበተኑ ለነሱ አታልቅስ ምክንያቱም በህይወት ውስጥ ምንም ነገር ቋሚ አይደለም በዚሁ አሁን!! በሚገኘው ነገር ሁሉ!! በሱ ሀሴት አድርግ ! ይህ ህይወትን የመምራት ብልህ መንገድ ነው። ምንም ይሁን ምን የሆነው ፣ ያለው ነገር ትክክል ነው ። እና ያልሆነው ፣ ደግሞ አይደለም ። ደስታህን እና ሰላምህን ደግሞ ባልሆነው ፣ በሌለው ነገር ውስጥ መፈለግ እብደት ነው ። ደስታ እና ሰላምህን ባልሆነው ፣ በሌለው ነገር ውስጥ ሳይሆን
ባትፈልገው ፣ ባትመኘው እንኳ በሆነው ነገር
ውስጥ ብቻ ነው የምታገኘው
~ኦሾ
💚 ውብ አሁን!!
#acceptance
@All_WeHaveIsNow
ባትፈልገው ፣ ባትመኘው እንኳ በሆነው ነገር
ውስጥ ብቻ ነው የምታገኘው
~ኦሾ
💚 ውብ አሁን!!
#acceptance
@All_WeHaveIsNow