Репост из: የእምነት ጥበብ
📜ሁለተኛ የአግናጥዮስ መልእክት ወደ ቅዱስ ዮሐንስ።
ወዳጁ አግናጥዮስ ለቅዱስ ዮሐንስ
📖ብትፈቅድልኝ ወደ ኢየሩሳሌም ልወጣና በዚያ ያሉትን የታመኑትን ቅዱሳን ለማየት እመኛለሁ።
🌾በተለይም እናቱ ማርያም፣ ሁሉም የሚያደንቋት እና የሚያፈቅሯት እንደሆነች ይናገራሉ። እውነተኛ አምላክን ከማህፀንዋ ጀምሮ የወለደችውን እሷን ለማየት እና ለማነጋገር የማይደሰት ማን ነውና የእምነታችንና የሃይማኖታችን ወዳጅ ከሆነስ?
ጻድቅ የተባለውን የተከበረውን ያዕቆብንም እንዲሁ [መመልከት እፈልጋለሁ]።
ክርስቶስ ኢየሱስን በመልክ፣ በሕይወቱ በሥነ ምግባሩ ልክ እንደ አንድ የማኅፀን መንታ ወንድም እንደሆነ አድርገው ይገልጹታል።እርሱን ካየሁት፣ ኢየሱስንም ራሱን አየዋለሁ፣ ስለ አካሉ ገፅታዎች ሁሉ ይላሉ።ከዚህም በላይ፣ ወንድና ሴት የሆኑ ሌሎች ቅዱሳንን [ ለማየት እመኛለሁ።
ወዮ! ለምን እዘገያለሁ? ለምንድነው የተከለከልኩት? ደግ መምህር ሆይ፣ ፍጠን (ምኞቴን እንድፈጽም) እዘዘኝ፣ እና ደህና ሁን። ኣሜን።