Репост из: የእምነት ጥበብ
ይሄው ሰው አስቀጥሎ እንድህ ይላል
"ይህም ማለት አብ ቀባዒ ማለት እምቅድመ ዓለም ቃል ከአብ አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ(እሱን አክሎ እሱን መስሎ) እንደተወለደ ሁሉ ፤ ድኅረ ዓለም ከእመቤታችን ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍሥን ነሥቶ በአካል በባሕርይ በግብር ሲዋሐድ ፣ አብም ለወልድ በሥጋው ልብ አእምሮ ሆነው ወለደው ማለት ነው ይላል😁
🌾ተው እባክህ ስለወለደው እና ልብ ስለሆነው ነው ቀቢ የሚለውን ለአብ የሰጠኸው 😁እንደዚያ ከሆነ ዓለም ሳይፈጠርም አብ ለምን ቀቢ አልሆነም ለቃል ልብም ስለሆነው ስለወለደውም😂 ታድያ ለምን ከሥጋዊ በኃላ የመጣ ነው አላችሁ😁
እንዲህም ይላል
"፤ ወልድ ተቀባዒ ማለት እነሆ ቅድመ ዓለም በመንፈስ ቅዱስ ሕያው ሁኖ ይኖር የነበረ እሱ ሕያው ያልነበረ ሥጋን ተዋሕዶ በተዋሕዶ ገንዘቡ አድርጎታልና በሥጋው መንፈስ ቅዱስን ገንዘብ አደረገ ማለት ነው" ይላል😁
🌾መንፈስ ቅዱስን ገንዘቡ ያደረገው የራሱን መንፈስ ቅዱስ ሌባ አሰርቃችሁበት ነው ሁለተኛ እንደገና ገንዘቡ ያደረገው በማን ተቀምቶ ነው? ምክንያቱም ተቀባ የምትሉትን በተዋሕዶ ሳይሆን ቃልም ተቀብቷል ስለምትሉ😁
፤ መንፈስ ቅዱስ ቅብዕ ማለት ደግሞ ቅድመ ዓለም ለአካላዊ ቃል ሕይወት እስትንፋሱ እንደሆነው ሁሉ ድኅረ ዓለምም ከእመቤታችን ሥጋን ነፍሥን ነሥቶ ሲዋሐድ ሕይወት እስትንፋስ ሆነው ማለት ነው ፡፡ በመንፈስ ቅዱስ ሁኖ ሲመለከቱት እውነታው ይህ ነው ፡፡"ይላል😁
🌾ሌላስ የምትለው የለህም ሕይወት እስትንፋስ ሆነው ማለት ከሆነ ቅብዕ ያሰኘው ለምን ለአብ እና ለወልድ ጥንቱንስ ቅብዕ አልተባለም😁 ጥንቱንም እስትንፋስ ሁኗልና
😁አይ ብርሃኑ ሻምበል ምን ብርሃን ጨለማ እንጅ