🚨BREAKING:
ፕሬዝዳንት ላፖርታ በካምፕ ኑ የ €100M ዋጋ ያላቸውን የVIP መቀመጫዎችን ሽያጭ አጠናቅቀዋል እና አስፈላጊውን ሰነድ ለላሊጋ አስገብተዋል። ክለቡ ላሊጋው እንደሚያፀድቀው እና የዳኒ ኦልሞ እና የፓው ቪክቶር ምዝገባን እንደሚፈቅድ ተስፋ አድርጓል።
- MigRico
@BARCAFANSETHIOPIA