🚨የስፔን ፌዴሬሽን ነገ በማድሪድ ውስጥ ሁሉንም የላሊጋ ክለቦችን በጥሪ በማድረግ ከዳኛ ኮሚቴ (CTA) ጋር ስብሰባ ጠርተዋል። ራፋ ዩስቴ ባርሴሎናን የሚወክል ሲሆን ሪያል ማድሪድ ደግሞ በቅርቡ በነበረው ውዝግብ ምክንያት ጥሪውን ለመቃወም መርጧል።
- MD
@BARCAFANSETHIOPIA
- MD
@BARCAFANSETHIOPIA