ሪቫልዶ(የክለባችን ሌጀንድ)፡
🗣“ላሚን ያማል ለባርሴሎና ዕንቁ ነው፤ ዝና ወይም ገንዘብ ወደ ራሱ እንዲገባ ያልፈቀደ ትሑት ተጫዋች ነው። እንደዚህ አይነት አመለካከት ያላቸውን ተጫዋቾች አደንቃለሁ። ላገኛቸው መልካም ነገሮች ሁሉ የሚገባው ልጅ ነው።”🔥🌟
@BARCAFANSETHIOPIA