Репост из: Lion International Bank S.C.
የአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የመቐለ፣ ማይጨው ፣አክሱም ፣ሽረ - እንዳስላሰ እና አዲግራት ዲስትሪክቶች የ2016/17 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ።
በስብሰባው ላይ የዲስትሪክቶቹ እና አጠቃላይ የባንኩ የ2016/17 በጀት ዓመት የሩብ አመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል።
በመድረኩ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት እና በየዲስትሪክቶቹ የሚገኙ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን፤ በቀረበው ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ዙሪያ ጥልቅ የሆነ ውይይት ተደርጓል፡፡በግምገማው ዲስትሪክቶቹ በሩብ ዓመቱ ያሳዩት አፈፃፀም አበረታች መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በሩብ የበጀት አመቱ የታዩ ጥንካሬዎችን እንደተጠበቁ ሆነው፤ በአፈፃፀም ሂደት የታዩ ችግሮችን በመፍታት የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል አቅጣጫ ተቀምጧል። በተጨማሪም በማክሮ ኢኮኖሚው ላይ እየተወሰዱ ካሉት ፈጣን የለውጥ እርምጃዎች ጋር ተጣጥሞ የሚሄድ ፈጣን እና የደንበኞችን እርካታ የሚያጎለብት የአሰራር ማሻሸያ እንደሚደረግ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!