Репост из: Nib InternationalBank
የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖከ ከበደና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን ጎበኙ፡፡
ዋና ሥራ አስፈጻሚው ከባንኩ ሠራተኞች ጋር ትውውቅ ያደረጉ ሲሆን በቀጣይ የባንካችንን ራዕይ እና ተልዕኮ ለማሳካት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት፣ ባንካችንን ወደተሻለ ከፍታ ለማድረስ ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ ያሳሰቡ ሲሆን የባንኩ ከፍተኛ አመራርም አስፈላጊው ሁሉ ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርግ ገልጸዋል።