Репост из: Enat Bank
እናት ባንክ በየሺ ጋብቻ ካርኒቫልና ኤክስፖ ምርትና አገልግሎቱን በስፋት አስተዋወቀ፡፡
የ2017ዓ.ም የየሺ ጋብቻና እክስፖን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና ያሜንት ትሬዲንግ በመተባበር በአድዋ ድልመታሰቢያና በወዳጅነት አደባባይ አዘጋጅተውታል፡፡
ሥነ ስርዓቱ ኢትዮጵያውያንና አፍሪካውያን የተሞሸሩበት ትልቅ አፍሪካዊ ድግስ ነው።
ሥነ-ስርዓቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው የአገልግሎት ሰጭ ተቋማት ምርትና አገልግሎታቸውን ለህዝብ እንዲያስተዋውቁ ትልቅ ዕድልም ፈጥሯል፡፡
ባንካችን በሥነ-ስርዓቱ ላይ ምቹና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት አማራጮችን በቀጥታና በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት ማስተዋወቅ ችሏል፡፡
ባንኩ ለህብረተሰቡ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን አዳዲስ የባንክ አገልግሎቶችን ፣የዲጂታል ባንኪግና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶችን በስፋት እየሰጠ እንደሚገኝ አስተዋውቋል፡፡
በተጨማሪም ባንካችን አክሲዮን በመሸጥ ላይ መሆኑን ገልጿል።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሻዊት ሻንካ በሥነ-ስርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት የሺጋብቻና ኤክስፖ ማህበራዊ እሴትን አጉልቶ ለማሳየትና የኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴን ለማነቃቃት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር ተናግረዋል፡፡
የሺጋብቻ በርካታ ጥንዶች በአንድ የሚሞሸሩበት ትዳርን የሚያበረታታና ባህላዊ እሴትን ለአለም ለማስተዋወቅ መልካም እድል የሚፈጥር እንደሆነ ገልፀዋል፡፡
የያሜንት ትሬዲግ መስራችና ፕሬዝዳንት አቶ አስናቀ አማኑኤል ድርጅታቸው ሙሽሮችን በመሞሸርና በትዳር ፀንተው እንዲዘልቁ ስልጠና በመስጠት ለአገር ግንባታ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
ማን እንደ እናት!