♥♥♥ ጥይት♥♥♥
♥♥♥#ስለ_ቃሉ_የተሰጡ_ተስፋዎች♥♥♥
ከጥቂት አመታቶች በፊት ነው አሉ፣በአንድ ስፍራ የምትኖር አንዲት ሴት ነበረች ፣በኑሮዋ ተስፋ ስለ ቆረጠች እራሷን ለማጥፋት ትወስናለች፡፡ከሞትኩኝ አይቀር ግን የጀግና ሞት ነው መሞት የምፈልገው ብላ ፣ጀግኖች እንዴት እንደሞቱ አጠናች፡፡ በጥናቷ አብዛኛዎቹ ጀግና ሰዎች በሰይፍ እራሳቸውን ወግተው አንዳንዶቹ ጥይት ጠጥተው እንደሞቱ ትሰማለች፡፡እኔማ ከሞትኩ አይቀር የጀግና ሞት ነው ምሞተው ብላ ጥይት ጠጥታ ለመሞት ወሰነች፡፡ከዛ ጥይት አመጣች ና በውሀ ግጥም አድርጋ ጠጣችው፡፡ብትጠብቅ አትሞትም፣ ብትጠብቅ አትሞትም አይ እኔ በቃ ሞት እራሱ የጠላኝ ሰው ነኝ ብላ ተወችው፡፡ሴትየዋ ጥይቱን ጠጥታ ያልሞተችው ጥይቱ የመግደል አቅም ስለ ሌለው ወይም ስለማይሰራ ሳይሆን ጥይቱን የወሰደችበት መንገድ ትክክል ስላልሆነ ነው፡፡የእግዚአብሔርም ቃል ህያውና የሚሰራ ነው፣የሚሰራው ግን በእምነት ስንወስደው ነው፡( ዕብራውያን 4፡ 12 ) ላይ "የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነውና የሚሰራም ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው..."ይላል፡፡
#ክርስቲያን በእግዚአብሔር ቃል ወደ ደህንነት ይመጣል፡፡"እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፡፡
(አፌ 1፡ 13 )(ሮሜ 10፡ 14-15) ክርስቲያን እምነቱን የሚያሳድገው በቃል ነው፡፡"እንግዲህ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡"(ሮሜ10፡ 17)
ጳውሎስ የቃሉን ቅርበት ሲጽፍ እንዲ ይላል "በአፍህም በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሀል ይህም የምሰብከው የእምነት ቃል ነው፡፡"(ሮሜ 10፡ 8)(2 ጢሞ 3፡ 16)
♥♥#ስለ_ቃሉ_የተሰጡ_ተስፋዎች♥♥
1,በቃሉ ሙላት እንድንኖር ተሰጥቶናል
"የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ በጥበብ ሁሉ እርስ በእርሳችሁ አስተምሩና ገስጹ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ በጸጋውና በልባችሁ ለ እግዚአብሔር ዘምሩ፡፡ "( ቆላ 3፡ 16)
2,የቃሉ ሰይፍ የተሰጠን የጌታ ወታደር ነን
" የመዳንን ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው፡፡"(ኤፌ 6፡ 17)(ዕብ 4፡ 12)
(ኢሳ 55፡ 11)
3,የቃሉ መዶሻ የተሰጠን ግንበኛ ነን
"በውኑ ቃሌ እንደ እሳት ድንጋዩንም እንደሚያደቅ መዶሻ አይደለችምን?ይላል እግዚአብሔር፡፡"(ኤር 23፡ 29)
መዝ፡ያምላኬ ቃል አያረጅም
የኢየሱስ ቃል አያረጅም...
ዘላለም ይኖራል እያበራ
ከሚያምኑት ጋራ /4/
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ....
✿ በጎ ፈቃዳችሁ ከሆነ መልዕክቱን share በማድረግ
ለሌሎች ያካፍሉ፡፡ተባረኩልኝ!!!እወዳችኀለው
@ተስፋ_አለ
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥@CHRISTFAMILY