እግዚአብሔር የያዕቆብን ብርታት ነካና(የጭን ጡንቻ ጠንካራ የአካል ክፍል ነው)ደካማ አደረገው ከዚያ በኋላ ያዕቆብ ለመሸሽ የማይችል እንካሳ ሆነ
ወደደም ጠላም በእግዚአብሔር እንዲደገፍ ተገደደ እግዚአብሔር እንዲባርክህና በታላቅ ሁኔታ እንዲጠቀምብህ ከፈለግህ ቀሪ የህይወት ዘመንህ እያነከስህ ለመሄድ ፈቃደኛ መሆን አለብህ ምክንያቱም እግዚአብሔር በደካማ ሰዎች ነው የሚጠቀመው!
መልካም ምሽት !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY