እየሱስ
በዝምታ ፍልጋ፤
በፍለጋ ፈተና፤
በፈተና መጠጋት፤
በመጠጋት ማወቅ፤
በማወቅ መለየት፤
በመለየት መቀደስ፤
በመቀደስ ፊቱን ማየት ይሁንልን፤
ፈተናዎች ወደ አንተ ያቅርበን፤
ይበልጥ በተጠጋን ቁጥር እየሱስ እንወቅህ፤
አሜን!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
በዝምታ ፍልጋ፤
በፍለጋ ፈተና፤
በፈተና መጠጋት፤
በመጠጋት ማወቅ፤
በማወቅ መለየት፤
በመለየት መቀደስ፤
በመቀደስ ፊቱን ማየት ይሁንልን፤
ፈተናዎች ወደ አንተ ያቅርበን፤
ይበልጥ በተጠጋን ቁጥር እየሱስ እንወቅህ፤
አሜን!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE