“የሞቱ ዝንቦች የተቀመመውን የዘይት ሽቱ ያገሙታል፤ እንዲሁም ትንሽ ስንፍና ጥበብንና ክብርን ያጠፋል።”
— መክብብ 10፥1
✨ በጊዜው ትንሽ የምትመስል ግን እያታለለች ጥሩ ነገር ላይ እንዳለን እያስመሰለች ስርን ሰዳ ቀስ በቀስ እንደ እሳት የምትቀጣጠል ነገር ብትኖር ስንፍና ናት ስለዚህ ንቁባትና ወደ ትጋት ተመለሱ!
“ልብ ለሌለው ሰው ስንፍና ደስታ ናት፤ አስተዋይ ግን አካሄዱን ያቀናል።”
— ምሳሌ 15፥21
መልካም ቀን !
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY