ከመመሞቴ በፊት!
ልቤን ከነካው ከመፅሐፍ ተቀንጭቦ የወጣ ነው
አባቴ ከአምሳ ዓመት ለበለጠ ጊዜ በአብዛኛው ገጠር ባሉ ትንንሽ አብያተ ክርስቲያን ውስጥ ሲያገለግል ኖሯል ተራ ሰባኪ ቢሆንም ተልዕኮ ያለው ሰው ነበር በጣም ይወደው የነበረ ሥራ ፈቃደኛ ሰዎች ያሉበትን ቡድን ይዞ ወደ ሌሎች አገሮች በመሄድ አነስተኛ አብያተ ክርስቲያናት ሕንፃ መስራት ነበር በህይወት ዘመኑ በዓለም ዙሪያ ለ150 አብያተ ክርስቲያናት ሕንፃ ተሠርቷል።
በ1999 (እ.ኤ.አ) በካንሰር በሽታ ሞተ በሕይወቱ የመጨረሻ ሳምንት በግማሽ ሰመመን ውስጥ ነበር በሚያልምምበት ጊዜ በህልሙ ስለሚያደርገው ነገር ድምጹን ከፍ እድርጎ ይናገራል። አልጋው አጠገብ ቁጭ ብዬ ህልሙን በማድመጥ ስለ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ግንባታ ሥራዎቹ እያፈራረቀ ይናገር ነበር።
የህይወቱ ፍፃሜ በተቃረበ ጊዜ አንድ ምሽት ባለቤቴ "ምን ልታደርግ ነው የምትሞክረው?አለችና ጠየቀችው። "ለኢየሱስ አንድ ተጨማሪ ሰው ማዳን አለብኝ! አንድ ሌላ ሰው ለኢየሱስ ማዳን አለብኝ እያለ ይናገር ጀመር።
ከዚያ በኋላ ለአንድ ሰዓት ያህል ለኢየሱስ አንድ ተጨማሪ ሰው ማዳን አለብኝ" የሚለው አረፍተ ነገር ለመቶ ጊዜ ያክል ደጋግሞታል እንባዬ በጉንጮቼ እየወረደ ስለ አባቴ እምነት እግዚአብሔርን ለማመስገን አቀረቀርኩ። ያኔ አባቴ ከሲታ እጁን ራሴ ላይ አሳረፈና እንዲህ አለኝ "ለኢየሱስ አንድ ተጨማሪ ሰው አድን! ለኢየሱስ አንድ ተጨማሪ ሰው አድን!
አባቴ የተናገረው ነገር የቀሪው ሕይወቴ እንዲሆን ወሰንኩ። እንተም የህይወት ትኩረት አድርገህ እንድትወስደው እጠይቃለሁ ምክንያቱም ከፈለግህ እርሱን የሚያሳስበው ነገር ሊያሳስብህ ይገባል።ከሁሉም ይልቅ እግዚአብሔርን የሚያሳስበው የፈጠራቸው ሰዎች ነፃ መውጣት ነው።የጠፉ ልጆቹ እንዲገኙለት ይፈልጋል! ከዚህ ይልቅ እግዚአብሔርን የሚያሳስበው ነገር የሌለ መሆኑን መስቀሉ ያረጋግጥልናል።
አንድ ቀን እግዚአብሔር ፊት በመቆም፦"ተልዕኮዬ ተከናውኗል" ለማለት ትችል ዘንድ "አንድ ተጨማሪ ሰው ለኢየሱስ ማዳን "ፍለጋህን ቀጥል..........አሜን!!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY