እውነተኛ ጉዞ !
# እውነት ማለት ያለ ምንም ተለዋዋጭነት ፣ ውሸት ያልተባረዘበት ፣ ትክክል የሆነ የሁኔታዎች ጥንቅር ነው ለምሳሌ ፦1+1=2 ነው የትም ሂዱ የት መልሱ 2 ነው ምክንያቱም እውነት ስለሆነ እውነት ደግሞ ሁልጊዜም ትክክል ነው።
# ሁሉም ሰው የሚጓዝበት መንገድ አለው ሰው በ2 አቅጣጫ ሊጓዝ ይችላል አንደኛው የእውነተኛ ጉዞ ሁለተኛው የስህተት ጉዞ ነው ነገር ግን ሁለቱንም የምንመርጠው በራሳችን ውሳኔ ነው እንደምርጫ ቢቀርብልን ሁሉም የሚመርጠው እውነተኛውን መንገድ ነው ግን ይህን የእውነትን መንገድ ስንከተል ብዙ እንቅፋት ሊያደናቅፈን ይችላል ፣ የማይመች ጉዞ የኖራል ከወደቅህም ትነሳለህ እናም በተቃራኒው በኩል የስህተትን መንገድ ስትጓዝ በጣም ምቹ የሚመስል ፣ የተደላደ ፣ ለአይን የሚያምር በሚመስል መልኩ መንገዱን ሰፊ አድርጎ ግን መጨረሻው ውድቀትና ሞትን ያስከትላል (የማቴዎስ ወንጌል 7፡13-14 ) "በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤ ወደ ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። " ስለዚህ እውነተኛውን ጉዞ መጀመር ያስፈልግሃል ።
# ብዙዎች በአንድ አቅጣጫ ግር ብለው ቢሄዱ መንገዱን ስተው ወደ ማይሆን መንገድ በአንድ ላይ ቢጓዙ አንተ ግን እነሱን ትተህ እውነተኛውን ጉዞ ከእየሱስ ጋር ተጓዝ ምናልባትም ሊያይፈራህ ቢችልም እውነት ነው መንገድህ ቀጥልበት ምክኒያቱም ግፊያ ከበዛበት ሁካታ ብቻህን የመረጥከው ትክክለኛ መንገድ ይሻልሀልና
ከሀጢአት ርቀህ፣ከዝሙት ሸሽተህ
በቅድስና ኖረህ ፣ ስሙን አስከብረህ
እየተጓዝክ ካለህ ፣ትክክለኛውን ጉዞ ጀምረሃል
በዚህም ልተደሰት በእውነት ይገባሃል
#ከሀጢያተኞች ጋር ጭቃ ከማቡካት ግርታን መርጠው እውነትን ጠልተው ከሚኖሩ ሰዎች ከቶ አትሁን ምክንያቱም ጉዞአቸው የሚያበቃው ውድቀት ላይ ነውና መድረሻቸው ሲዖል ነው ስለዚህ ምርጫህ አስተካክል
#በመጨረሻም እውነተኛውን ጉዞ ተጓዝ እስከ መጨረሻው ቤትህ ያደርስሀል ጉድጓድ ውስጥ ከቶ አይጥልህም ቢያደናቅፍህም ድንጋዩ እንደገና ትነሳለህ እውነተኛውን መንገድ መርጠሀልና ።
" አቤቱ፥ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፤ ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል።"
(መዝሙረ ዳዊት 86: 11)
✍ Meron [@mercy1te]
ተባረኩ! 👐
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
➥ @CHRIST_TUBE
➥ @CHRISTFAMILY
#share #share #share