ምንም አይባልም!
በር ሳይንኳኳ
ግርግር ሳይኖር
እድማቂ ሳያስፈልግ
ቀስ ብሎ ሳይቸኩል በጊዜው
ድምቅ ባለው ፊቱ
..
..
..
..
..ላንቺ/ተ
ወዳጅም ለሌለው ብቸኛ ለሆነው
አለኝ ያሉት ጓደኞች ፈጽሞ ለራቁት
..
..
..ለዛ ሰው
ሊመጣ ሊመጣ እጅጉን ቅርብ ነው
..
..
.. አዎ ምንም አይባልም እግዚአብሔር ይመስገን!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY
በር ሳይንኳኳ
ግርግር ሳይኖር
እድማቂ ሳያስፈልግ
ቀስ ብሎ ሳይቸኩል በጊዜው
ድምቅ ባለው ፊቱ
..
..
..
..
..ላንቺ/ተ
ወዳጅም ለሌለው ብቸኛ ለሆነው
አለኝ ያሉት ጓደኞች ፈጽሞ ለራቁት
..
..
..ለዛ ሰው
ሊመጣ ሊመጣ እጅጉን ቅርብ ነው
..
..
.. አዎ ምንም አይባልም እግዚአብሔር ይመስገን!
ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY